Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር RE-LP/OT/10/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት ከፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ ስኳር ማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ የትራንስፖርት

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት ከፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ ስኳር ማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ የትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/ሽያጭ/2017 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ለምግብነት የሚውል ንፁህ ስንዴ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት፡– ተጫራቾች በሥራ ዘርፉና ሌሎች

የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ለምግብነት የሚውል ንፁህ ስንዴ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ የሚገኘዉ የፓኪስታን እስላማዊ ሪፐብሊክ ኤምባሲ የንግድ ክፍል በሚሊኒየም አዳራሽ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ከጥር 15-17፣ 2025 (እ.ኤ.አ) የሚካደውን 5ኛውን የፓኪስታን አፍሪካ የንግድ የልማት ኮንፈረንስ (PATDC) እና የነጠላ ሀገር ኤግዚቢሽን (SCE) ለማደራጀት በኢትዮጵያ ህጋዊ ሆነዉ የተመዘገበ አንድ የኩነት (ኢቨንት ማኔጅመንት) አገልግሎት ሰጪ ኩባንያ በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

Invitation to Bid በድጋሚ የወጣ ለተማሪዎችና ለህሙማን ቀለብ አገልግሎት የሚውል የምግብ ግብዓት የአትክልት ግዥ Procurement Reference No: DU-NCB-G-0028-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Lot Information  Object

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎችና ለህሙማን ቀለብ አገልግሎት የሚውል የምግብ ግብዓት የአትክልት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የጽህፈት መሳሪያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የጽህፈት መሳሪያ ግዥ 2 Procurement Reference No: EPU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም የከባድ ተሽከርካሪ ባለስትራ ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የከባድ ተሽከርካሪ ባለስትራ ግዥ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር ESL/COKT/NCB/G/LSFRT/008/2017 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ

The Ethiopian Airlines Group/ETG/ Wants Potential Local Manufacturers for the Supply of Pyjamas and Slippers with Long-term Contractual Agreement

INVITATION TO TENDER Bid Announcement No.: SSNT-T492 The Ethiopian Airlines Group/ETG/ wants potential local manufacturers for the supply of Pyjamas

በኢንደስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የአዲስ ኢንዱስትሪ መንደር ውስጥ በአራት ኮንተይነሮች የሚገኙ ከአንድ ሺህ ሁለት መቶ በላይ የሚሆኑ የተለያዩ ዕቃዎች (different Types of Electro Mechanical Equipment’s) እና በዕቃ ግምጃ ቤት የሚገኙ ሌሎች ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢንደስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የአዲስ ኢንዱስትሪ መንደር ውስጥ በአራት ኮንተይነሮች የሚገኙ ከአንድ ሺህ ሁለት

Ethiopian Sugar Industry Group (Omo Kuraz No-2 Sugar Factory) Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply (FOB Djibouti) of Mechanical, Electrical & Instrumentation & Workshop Material & Spare Parts

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Different Vehicles Spare Parts, Equipment & Tools for the OCC Head Office

INVITATION FOR BID TENDER Ref. No. NCB/OCC-080/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the Procurement

Ethiopian Sugar Industry Group (Omo Kuraz No-2 Sugar Factory) Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply (FOB Djibouti) of MECHANICAL & Electrical & Instruments Spare Parts

ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ 84 ኢንች ስማርት ቴሌቪዥን /ስክሪን/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Purchase Requisition of 84 ኢንች ስማርት ቴሌቪዥን/ስክሪን/ Lot Information Procurement Reference Number: EFP-NCB-G-0006-2017-PUR Object of Procurement: Purchase

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ የመንገድ ግንባታ ሥራ ለማሠራት ግሬደር፣ ሮለር እና ኤክስካቫተር በግልጽ ጨረታ አውዳደሮ መከራየት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር፡– ሲ/መ/ባ/001/2017 የማሽን ኪራይ አገልግሎት ግዥ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን