Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሃረጅ ጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ቁጥር 01/2016 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ፤ 1) ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት supply & fix non-polished porcelain wall cladding tile & supply
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት Supply & Fix Non-polished Porcelain Wall Cladding Tile & Supply & Fix Ceramic Tile Wall Finish Bolted to Wall አቅርቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር የመጠጥ ውኃ ጉድጓዶችን ለማስቆፈር ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 01, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር (OSRA) መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን
Ethiopian Electric Utility Invites Sealed Bids for the Construction of Nekemte No.02 SC Office Renovation.
Addis Zemen(Mar 01, 2026) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Construction of Nekemte No.02 SC Office Renovation Procurement Reference Number: EEU/NR/NCB/06/2018 No
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ግልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 01, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡– ሲ/መ/ባ/111/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከመንግስት በተመደበ ገንዘብ የአይናማ ተማሪዎችን መማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍ ለአይነስውራን ተማሪዎች መማሪያና ማስተማሪያ እንዲሆን የማስማማት (Adaptaion)፣ ወደ ብሬል የመቀየር፣ የማሳተም እና አጓጉዞ በክልሉ በሚገኙ አምስት የከዘና ማዕከላት የማስረክብ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EB/EMAS/019/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከመንግስት በተመደበ ገንዘብ
Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, Invites Bids for the Purchase of Leaf Springs for Renault Trucks Trailers.
Addis Zemen(Mar 01, 2026) INVITATION TO BIDDERSTENDER NO: RFQ ESLSE/KIT/NEG/2025/03402 Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, invites interested
Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, Invites Bids for the Purchase of Spare Parts (Brackets and Rubber Pad Assembly/Leaf Spring Pad) for SITRAK Vehicles.
Addis Zemen(Mar 01, 2026) RE-INVITATION TO BIDDERSTENDER NO: RFQ ESLSE/KLT/NEG/2025/03329 Ethiopian Shipping and Logistics. Kality Trucking Branch Office, invites interested
Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, Invites Bids for the Purchase of Heavy Trucks Batteries (12V 200Ah).
Addis Zemen(Mar 01, 2026) INVITATION TO BIDDERS TENDER NO: RFO ESLSE/KLT/NEG/2025/03304 Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, invites
Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, Invites Bids for the Purchase of Heavy Trucks Battery (12V 170Ah).
Addis Zemen(Mar 01, 2026) INVITATION TO BIDDERS TENDER NO: RFQ ESLSE/KLT/NEG/2025/03300 Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, invites
Dambi Dollo University: Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government(Mar 03, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a341f250-17a6-4282-b55d-f672aec99059/open Invitation to Bid