Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የመኪና ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚተገብረዉ የሦስት

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በነዳጅ (ናፍታ) የሚሠራ Pickup Double Cabin 2023 Model የመስክ መኪና ከአስመጪዎች ወይም ከሐገር ዉስጥ አምራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት

ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የአገልግሎት ግዥ እና የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት፡- ሎት 1. የሬዲዮ አፋን ኦሮሞ ተከታታይ ድራማ ሎት 2.

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የአገልግሎት ግዥ እና የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidder Participates in the Bid for Cement Rotary Kiln Centering Zone Viewing Pyrometric Camera

INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NO MCF/38/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidder participates

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጋራ ፉሪ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማሰታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጋራ ፉሪ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍስ ከተማ ቀራንዮ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኮ/ቀ/ክ/ከ/ቀ/ጤ/ጣ/ በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት ፤

የቦሌ ከፍ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ ጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህንፃ ቁሳቁስና ተገጣጣሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና እና የመጠጥ ውሃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቦሌ ከፍ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት በቁጥር 001/2017 ዓም የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 የደንብ ልብስ

Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidder Participates in the Bid For Electrical Steel Ceiling Wire Hoist Rope Strand

INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERSTENDER NO MCF/36/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidder participates in

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሕይወት ካሳ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሲሳይ ዘለቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

በሐረሪ ሕዝብ ከልል የሶፊ ወረዳ መስተዳደር አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ቶነር፣ ፕሪንተር እና የፅዳት ዕቃዎች፣ Electronics/furnitures እንዲሁም የቢሮ ጥገና እቃዎችን በተመደበው/በፀደቀው የ2017 በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሐረሪ ሕዝብ ከልል የሶፊ ወረዳ መስተዳደር አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ቶነር፣ ፕሪንተር እና የፅዳት ዕቃዎች፣ Electronics/furnitures እንዲሁም የቢሮ ጥገና እቃዎችን በተመደበው/በፀደቀው የ2017

አዋሽ ወይን አ.ማ ሲገለግልባቸዉ የነበሩ የተለያዩ የጭነት እና የቢሮ መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን አዋሽ ወይን አ.ማ ሲገለግልባቸዉ የነበሩ ከታች የተዘረዘሩ የተለያዩ የጭነት እና የቢሮ መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

The Ministry of Agriculture Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Construction of Yabelo Regional Veterinary Laboratory Building

Specific Procurement Notice  Project Name: De-Risking, Inclusion and Value Enhancement (DRIVE) of Pastoral Economies in the Horn of Africa Project,P176517,Grant