Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም፡– ሎት፡–1 የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ Worabe /SDG/CW/

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሰንዳፋ በኬ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅቱ የማይጠቀምበት የሚያገለግሉ እና የማያገለግሉ ጀኔረተሮች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች

የሰንዳፋ በኬ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅቱ የማይጠቀምበት የሚያገለግሉ እና የማያገለግሉ ጀኔረተሮች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡-016/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ ሰጪ

አሐዱ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት እና መጋዘን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሠ/ፍ/ጤ/ጣ/ግ/ጨ/002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ  ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን 1.

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Positive Action for Development (PAD) Invites Qualified and Interested Bidders to Participate in the Procurement of Light Vehicle Rental Service

INVITATION TO TENDER For the Procurement of Light Vehicle Rental Service Reference Number: PAD/011/24 Positive Action for Development (PAD) is

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ሰላም በር ቅድመ አንደኛ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሚገኙትን የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ የምግብ ለስላሳ መጠጦች፣ ሻይና ቡና የመሳሰሉትን አገልግሎቶች ለሚያቀርቡ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በሚቆይ በኮንትራት በመስጠት ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ሰላም በር ቅድመ አንደኛ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሚገኙትን የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ

Godina Shawaa Lixaa Aanaa Cobiitti Waajjirri Maallaqaa Aanichaa Bara Baajataa 2017 Tiin Tajaajila Waajjiraalee Mootummaa Aanichaaf Kan Oolan Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Dhaabbataa Biiroo Keessaa, Elektirooniksii, Farniicharii, Gommaa Konkolaataa Fi Uffata Seeraa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Barbaada

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽዳት እቃዎችን፣ የቢሮ እስቴሽነሪ እቃዎች፣ ኳሶች፣ የመኪና ጎማ ፣ የእስፖርት ቱታ፣ የእስፖርት ትጥቅ እና ማሊያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽዳት እቃዎችን ፣

የአምቦ እግር ኳስ ማሰልጠኛ ማዕከል ጎል ፊፋ በማዕከሉ ለሚያሠለጥናቸው ሠልጣኞችና አሠልጣኞች የተለያዩ የስፖርት ትጥቆችና የስልጠና ቁሳቁሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአምቦ እግር ኳስ ማሰልጠኛ ማዕከል ጎል ፊፋ በማዕከሉ ለሚያሠለጥናቸው ሠልጣኞችና አሠልጣኞች የተለያዩ የስፖርት ትጥቆችና የስልጠና ቁሳቁሶች የክልሉ መንግሥት

ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባስመክፈሳቸው ተቋሙ ከዚህ በታች

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ 1-ቅድመ-አንደኛ አንደኛ መካከለኛ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ 1–ቅድመ–አንደኛ አንደኛ መካከለኛ ት/ቤት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/ለ2017 ዓ.ም. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መብራት ሙሉጌታ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታቸው ሙሉጌታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ