Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 22, 2026) የጂፒኤስ ግዥ እና የካሜራ ደግሞ በድጋሚ ግዢ ለመፈጸም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ደኢመባ ቁጥር 12/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሎት አንድ Rugged Handheld GPS with Compass

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን Rugged Handheld GPS with Compass and Barometric Altimeter እና የቪዲዮ እና የፎቶ ማለትም “DUAL” የሆነ ካሜራ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር : AMFI/12/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የንግድ ቤት፣ የመኖሪያ ቤት እና ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) በድጋሚ ለ 3ኛ ጊዜ አየር ላይ የዋለ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ.ፌ.መ.ህ.ግ.ፕ.ጽ/ቤት 03 /2018 በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018

በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 35/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Torhayloche Armed Forces Compressive Specialized Hospital Finance Management Directorate , Ministry of Defense Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Jul 22, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/1e94df36-c2e5-4e6e-884a-786a86bc19dc/open Invitation to

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የ2019 በጀት ዓመት ለተለያየ አገልግሎት ላይ የሚውሉ መጽሔት ለማሳተም ይፈልጋል

Reporter (Jul 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 01/2019 የ2019 በጀት ዓመት ለተለያየ አገልግሎት ላይ የሚውሉ መጽሔት

Siinqee Bank S.C. is Inviting Sealed Bids for the Procurement of Various Operational Items, Including Account Opening Application Formats, Cash Wrappers, Cheque Deposit Slips, and Various Register Books.

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጎንደር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የቤትና ቦታ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jul 22, 2026) ከሳሽ አቶ ምህረት አማረ ተከሳሽ እቶ አያናው መንግስቴ መካከል ስላለው የገንዘበ የአፈ/ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈ

የማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ለመምሪያው እና በዞኑ ስር ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ዓመታዊ የኮንትራት ውል ለመያዝ እና የጥቅል ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

ኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ ከታክስ ነፃ የገቡና ከ30 ዓመት በላይ ያገለገሉ ሰባት (7) አውቶሞቢሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 22, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ ከታክስ ነፃ የገቡና ከ30 ዓመት

ለጉራጌ ዞን አስተዳደር በ2019 በጀት ዓመት እያሰራ ያለው አዲሱ B+G+9 ህንጻ ግንባታው እየተጠናቀቀ ስለሆነ ለዚሁ ግንባታ አገልግሎት የሚውል ጥልቅ ጉድጓድ ቁፋሮ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

The Organization for Social Service, Health, and Development (OSSHD) Invites Eligible Bidders for the Supply and Installation of 7 Sets of Solar Systems (5 KW Solar Panels, 5 KW Batteries, and 2100 Watt Inverters with Accessories).

ራሚስ ባንክ አ.ማ. የንግድ (ኢንዱስተሪ) እስቶር በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ራሚስ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97 90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው