Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 13/12/2018 እና 16/12/18 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ኮሚሽን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 11, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ/ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1 በድጋሚ

በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ/ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ እና የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መሰረት አንተነህ እና በፍ/ባለዕዳ ትዕግስት አንተነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/100941 በ2/10/2017ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/103723ዓ.ም

የቦታ ስፋት 336 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 10, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አቦባ ከተማ አስተዳደደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) የተለያዩ የግንባታ ግብዓቶች ግዥ ግልጽ ጨረታ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ቸ/ቁ 19/2018 የአዲስ አቦባ ከተማ አስተዳደደር

የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ የመኪና አይነቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2018 የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጋምቤላ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎች (ላፕቶፕ፣ ዴስክቶፐ፣ ፕሪንተር፣ እስካነር፣ ቴሌቪዥን፣ ፍሪጅ፣ ሞንታርቦ፣ ኤሲ፣ ሚስማሮች፣ ብረቶች እና ሌሎችም ተዛማጅ ዕቃዎች) ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የደ/ኢት/ከ/መ/ው/ኢን/ቢሮ ግ/ን/አስ/ዳይሬከቶሬት ለ2018 በጀት ዓመት የቢሮ ንብረት ለሆኑ መኪናዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ ቁጥር ያላቸው የመኪና ጎማዎችን ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎችን እና የኤሌክትሪክ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ-ቁ2 የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን፤ የቢሮ ፈርኒቸር የፅህፈት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን የተለያዩ ስራዎችና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ስራዎችና እቃዎችን

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስፋቱ 200 ካሬ ሜትር ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታሪኩ ጋሹ እና በፍ/ባለ እዳ አዝመራው አንዷለም መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ

የአገው ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳዳር ገንዘብ ጽ/ቤት ጠረጴዛ እና ወንበር ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአገው ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳዳር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ

መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 20, 2026) ለመጀመሪያና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን