Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሩክታዊት ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ይጥና (7 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 04, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡– ኢፕድ 024/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሎተሪዎች የቅስቀሳ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ቲሸርት፣ ኮፊያ፣ ከረጢት፣ ዣንጥላ፣ እስክሪፕቶ፣ የቁልፍ መያዣ፣ ቦሎ መለጠፊያ፣ ማስታወሻ ደብተር እና ቲር ድሮ ፍላግና ቤዝ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን ለመ/ጌ/ም/ወ/መንገድ ትራንስፖርት/ጽ/ቤት የመንገድ ጥገና እና የስትራክቸር ግንባታ ከኮኮብ አሽን -አመድዋሻ – ሾላ ቀበሌ አዲስ መንገድ ስራ እና የስትራክቸር ግንባታ ከአመድዋሻ ቀበሌ ኮሶ ት/ቤት ከነሙሉ አቅርቦት በመደበኛ በጀት ኮንትራክተሮችን ማስገንባት ይፈልጋል

The Addis Ababa City Roads Authority (AACRA) Invites Qualified Contractors to Submit Expressions of Interest for the Construction of Curbstone at Various Locations in Addis Ababa.

Ethiopian Herald(Feb 20, 2026) Request for Expressions of Interest         for Construction Works of Curbstone for Own-Force Projects at Different

በደቡብ ኢ/ያ ክልል መንግስት በጌዴኦ ዞን በገደብ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች የሞተር ሣይክልና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢ/ያ ክልል መንግስት በጌዴኦ ዞን በገደብ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች የሞተር ሣይክልና

በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በካፒታል በጀት በወረዳው ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የቢሮ አግልግሎት የሚውል B+G+7+T ህንፃ ግንባታ ደረጃ 2 Gc/1Bc እና በላይ የሆኑ ህጋዊ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

The Alge Sachi Woreda Finance Office Invites Sealed Bids for the Construction of the Maxali Upgrading SSI Project in Oromia National Regional State.

Ethiopian Herald(Feb 20, 2026) Request for Bid (RFB) Construction works of: Maxali Upgrading SSI Project Procurement Reference Number: ET-ORO-ALGE S-WORD-FSRP-529317-CW-RFB

The Ministry of Water and Energy Invites Eligible Consulting Firms to Express Interest in Providing Services for the Design Review, Supervision, and Construction of a Water Supply and Sanitation Project for Leku Town.

Ethiopian Herald(Feb 20, 2026)  Request for Expressions of Interest (consulting services firms selection) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Assignment

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽህፈት ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በኩታበር ወረዳ 05 ቀበሌ የማህበረሰብ ደን ማለትም ባህር ዛፍና ጽድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ መካኒሳ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት የቆርኪ መክደኛ ማሽን ቤት ጣሪያ በማይካ ለማሰራት ስለሚፈልግ ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

The Ministry of Water and Energy Seeks Consulting Firms for the Study and Design Review of Water Supply and Sanitation Projects in Deyu and Lollotu Towns and Surrounding Villages.

Ethiopian Herald(Feb 20, 2026) Request for Expressions of Interest (Consulting services – firms’ selection) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia