Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ሥራ ባለሙያ ማስታወቂያ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጡረተኞች ማኅበር ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሦስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳቡን

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጡረተኞች ማኅበር ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሦስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳቡን ለማስመርመር (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 24, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሳራ ሞገስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ካሳሁን ገ/ስላሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 198914

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Government (Jul 24, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a4777d4d-41c6-4a45-99bb-b555832c6166/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Machinery” Procurement Reference No:

Ethiopia Prosthetic and Orthotic Service Would Like to Procure Well Electromechanical &Water Supply System Work

Government (Jul 24, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/1eb23310-7c6a-471f-a407-c07520545e6d/open Invitation to Bid “Procurement of Printing and Publishing Services” Procurement Reference No:

Ethiopian Food and Drug Authority: Procurement of Printing and Publishing Services

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የአይሲቲ (ICT) የጥገና እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/aec5bb1a-222f-4439-b3b7-1bc71c587410/open Lot Information

በአብክመ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብ/ጽ/ቤት የኮንስትራክሽን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ  ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር

በአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 08, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡_ 002/2018 በአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የየካ ክ/ከተማ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የሚቶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ እና በሴክተር መስሪያ ቤቶች ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የአገልግሎት ግዜያቸው ያበቁ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል