Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት እና ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ስሰጠው ብድር ዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመስከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ

አቢሲንያ ባንክ መጋዘን እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የምዕራፍ አጠቃላይ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ከመደበኛ በጀት እና ከውስጥ ገቢ በጀት በመንግስት ግዥ መመሪያ መሰረት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የትምህርት መገልገያ እና የቢሮ መሳርያዎችን፣ የጥገና ስራዎችን በ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሐረር ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማህበር ከ2026 GC እስከ 2028 GC ድረስ ያሉትን የበጀት ዓመት የፋይናንስ ሰነዶቹንና የሒሳብ መግለጫዎቹን የፐብሊክ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 02, 2026) የፐብሊክ ኦዲተር (PUBLIC AUDITOR) ቅጥር የጨረታ ማስታወቂያ የሐረር ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማህበር ከ2026 GC እስከ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በውል የሚፈጸም የአማካሪ አገልግሎት ግዥ፣ ፋይናንስ ሰነድ ማስቀመጫ ሼልፍ እና በውል የሚፈጸሙ የኁነት ዕቃዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 02, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡ኢኘድ 008/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት

The Ministry of Health-Ethiopia is Seeking Expressions of Interest from Eligible Consulting Firms to Provide Procurement Audit Services for the Multi-Sectoral Approach for Stunting Reduction Project (MASREP).

Ethiopian Herald (Oct 01, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-FIRM) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Financing Agreement

International Cardiovascular and Medical Center S.C. (ICMC) Invites Qualified Advisory Firms to Submit Proposals for Transaction Advisory Services to Support the Registration of Securities with the Ethiopian Capital Market Authority (ECMA).

ቻናል ዋን ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ. ማኅበር የኦዲት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 02, 2026) የኦዲት ስራ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርትና የሥራ መዘርዝሮችን የሚያሟላ ድርጅት አወዳድሮ የኦዲት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ፑሚስ ከነትራንስፖርቱ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DC/CM/135/2026 ተ.ቁ የዕቃውን አይነት የፕሮጀክት ስም የጨረቃ ቁጥር   የጨረታ መዝጊያ

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሶስት አመታት የማህበሩን ሂሳብ በውጭ አዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 02, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር 7470 ተመዝግቦ የሚንቀሳቀሰው ሀገር