Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ያበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ባጃጅ ሞዴል-FLEEK በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል፡፡ ተራ ቁ.
ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በድጋሚ የወጣ የህንጻ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም መስፈርቱን የምታሟሉ
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር የዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ሞንታርቦ፣ የኘላስቲክ ወንበሮች፣ ድንኳን፣ የህፃናትና የአዋቂ አልባሳት፣ የቤት ቁሳቁሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሞንታርቦ፣ የኘላስቲክ ወንበሮች፣ ድንኳን፣ የህፃናትና የአዋቂ አልባሳት፣ የቤት ቁሳቁሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም
በኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የዳሪሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸሮችን፣ የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ ጎማዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የግንባታ መሣሪያዎች፣ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የዳሪሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን በሥሩ ላሉት መሥሪያ ቤቶች እና ለሆስፒታል
በኢሉአባቦር ዞን ቡሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉአባቦር ዞን ቡሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሃብት ልማት ፑል አስተባባሪ ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ቋሚ እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃ፤ ህትመት፣ መለዋወጫ እቃዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የቢሮ እቃዎች ጥገና፣ የፎቶ ኮፒ እና ኮምፒውተር ፕሪንተር ጥገና፣ የምግብ መስተንግዶ፣ የመኪና ዲኮር አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
አንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሃብት ልማት ፑል አስተባባሪ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን
M/M/O/Magaalaa Adaamaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada
Caalbaasii M/A/Mirgaa Waajjira Kantiibaa Magaalaa Adaamaa fa’aa N-3 fi M/A/Idaa Obbo Asiraat Shifarraawu jidduu falmii himannaa raawwii jiru ilaalchisee mana
የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሙና ናጂብ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዘፈረድንግል መላኩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ
M/M/O/Magaalaa Adaamaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada
Caalbaasii M/A/Mirgaa Waajjira Kantiibaa Magaalaa Adaamaa fa’aa N-3 fi M/A/Idaa Obbe Taaddasaa T/Yohaannis jidduu falmii himannaa raawwii jiru ilaalchisee mana
Ministry of Tourism Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tire
Invitation for Bid Procurement of Tire Lot Information Procurement Reference Number: MoT-NCB-G-0246-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Tire Description: Procurement
የቤቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሶፊያ አሊ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ንጉሱ መሀመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ