Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ አክስዮን ማህበራችን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር
አዲስ ኢትዮጵያ ትራንስፓርትና ሎጂስቲክስ አ/ማ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0180-2016-PUR Object of Procurement: ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Description: ሎት
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ሻምበል በሪሁን አወቀ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስናቀች ጅሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/103486 በ29/5/2016 ዓ/ም እና የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/237381 በጥቅምት 30
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ የ1ኛ እና የ2ኛ ደረጃ የተማሪዎች ካርድ ህትመቶች፣ የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክል ግዥ፣ የመኪናና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና እና
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ አብይ በርታ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሪት ሶርሴ ደስታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መስተዳድር በጉጂ ዞን የአዶላ ሬዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት ሴክተር መ/ቤቶች የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶችና ጫማዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ ሞተር ሳይክሎች እና የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ደፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መስተዳድር በጉጂ ዞን የአዶላ ሬዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን በወረዳው ለሚገኙ
ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ. ከ2015 ዓ/ም እስከ 2017 ዓ/ም ለ3 ተከታታይ ዓመታት ያለውን ሂሳብ ኦዲተሮችን አወዳድሮ በጨረታ አሸናፊውን በጠቅላላ ጉባኤ በመሾም ሂሳብን ማስመርመር ይፈልጋል
የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ ከ2015 ዓ/ም እስከ 2017 ዓ/ም ለ3ት ተከታታይ ዓመታት ያለውን ሂሳብ ኦዲተሮችን አወዳድሮ በጨረታ አሸናፊውን
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለማየሁ ዳኛቸው እና የፍ/ባለዕዳ እነ ፀሀይ ገመዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
Ministry of Education Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent Service
Invitation to Bid Procurement of Car Rent Service /RE-BID Procurement Reference No: MoE-NCB-NC-0001-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሶፋ እጥበት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የሦፋ እጥበት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-NC-0353-2016-PUR Object of Procurement: የሦፋ እጥበት ግዥ Description: ጥራቱን
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ የጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የሚያስፈልጋቸው የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ፣ የህትመት አገልግሎት ግዥ እና የተለያዩ ዕቃዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥን አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ የጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የሚያስፈልጋቸው፡- የጽዳት
የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ከአዳማ ከተማ፣ ጨፌ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደ ተዘጋጀው መጋዘን ማሽኑን በመንቀል የሚያጓጉዝ ድርጅት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለኖቭል ጄኔራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ ማህበር ያስተላለፈውን የልብስ ስፌት