Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/03/2017 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ.   የተበዳሪ ስም   የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመበት አቶ ዘላለም ያዴሳ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሚስጥር ዘገዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/97907 12/08//2010 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/192190 በ07/11/2015 ዓ/ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብረትነቱ የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል የሆነው በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን የባህር ዛፍ ግንድ እንጨቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን ለመወዳደር

የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል የሆነው በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን የባህር ዛፍ ግንድ እንጨቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የግልጽና ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 07/02/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።  በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ከአዋሽ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ሞባይል ቆፎዎች፤ ልዩ ልዩ እቃዎች እንዲሁም ምግብ ነክ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የኤርሳይድ የመሬት አቀማመጥ የውሃ ምንጭ እና ልማት ሥራዎች ዲዛይን ግምገማ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ የሀገር ውስጥ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የውጭ ሀገር እና የሀገር ውስጥ ደረጃ- 1 የውሃ ሀብት ምህንድስና አማካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር:- SSNT-T493 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የኤርሳይድ የመሬት አቀማመጥ የውሃ ምንጭ

ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት፣ የንግድ ህንጻ G+2 እና G+1፣ የንግድ ህንጻ G+2፣ ለKG ት/ቤት አገልግሎት የሚዉል ህንጻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከባለዕዳዎች ለሚፈልገው የብድር ዕዳ በዋስትና የያዛቸውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Hibret Bank Would Like to Invite Interested & Eligible Vendors to Bid for the Supply of the Promotional Gift Materials

Invitation to Bid Bid No. HB/011/2024 Hibret Bank would like to invite interested & eligible venders to bid for the

የእንስሳት መኖ አከፋፋዮችን ለመጋበዝ የወጣ ማስታወቂያ

ዲና የእንስሳት መኖ አከፋፋዮችን ለመጋበዝየወጣ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዲና የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ጥራት ያላቸውን የእንስሳት መኖዎችን በማምረት በተለያዩ የአገሪቷ አካባቢዎች ተደራሽ በማድረግ

ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለመማሪያ ክፍል መቀመጫ የሚሆኑ 150 ARM CHAIR ወንበሮችን እና የዉሃ ፓምፕ ሞተር (Water Pressure Pump) ብዛት አንድ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ

Sidama Construction Works Corporation Hereby Invites Qualified and Eligible Suppliers and Manufacturers to Provide an Offer for the Supply of the Construction Materials

INVITATION FOR BID TENDER NO-SCWC NCB 07/20204 Notice To Bidders Sidama Construction Works Corporation hereby invites qualified and eligible suppliers

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች

Oromia Irrigation & Pastoralist Development Bureau (OIPDB) Invites Sealed Bids from Interested Eligible & Qualified Bidders Having Category Renewed Trade License & Above for the Procurement of GeoMembrane

Invitation to Bid (Open Bid tender) Procuring Entity: Oromia Irrigation & Pastorals Development Bureau (OIPDB) IFB Number-OPIDB Contract title- procurement