Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation to Bid Lot 6 Procurement of የጨው አቅርቦት ግዥ Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0014-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 104000000 Title: Food supplies Lot Information 

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የጨው አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት በሚጀመረው የጊዴኦ ቴሌቪዥን ስርጭት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የስቱዲዮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት በሚጀመረው የጊዴኦ ቴሌቪዥን ስርጭት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የስቱዲዮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታ ሜዲካል ኮድ ያገለገሉ አሮጌ እቃዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ የተለያዩ የተሰባበሩ እንጨቶችና እንዲሁም የመሳሰሉትን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮድ ያገለገሉ አሮጌ እቃዎች፣ ብረታብረቶች፣ የተለያዩ የተሰባበሩ እንጨቶችና እንዲሁም የመሳሰሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 08/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመኪና

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልጽና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Artificial Intelligence Institute Lot 12 Procurement Of ነዳጅ መሙያ ፓምፕ

Government (Mar 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/be16a34d-0c99-4a3e-ba75-72887659034f/open Lot Information

Federal Supreme Court: Procurement of Photocopy Machine Spare Part

Government (Mar 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/48b92518-9992-4167-8a6e-20db87235b23/open Lot Information

የምሥራቅ ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ አልባሳት ማለትም ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ፍራሽ እና ትራስ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምሥራቅ ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ አልባሳት ማለትም ብርድ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአምባጊዮርጊስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በከ/መ/ል/ጽ/ቤት ስም ለሚያሰራው የኮሪደር የጠጠር መንገድ ስራ ጥራቱን የጠበቀ ጋራጋንቲ እራሱ አምርቶ በሜትር ኪውብይክ በማቅረብ ከቦታው ድረስ ደፍቶና በትኖ የመጠቅጠቅ ስራ የሚሰራ፤ ቦታውም ከሃይስኩል ት/ቤት እስከ ሳቅደብር መገንጠያ ከአስፓልቱ ዳር ለዳር ለሚሰራው የኮሪደር ልማት ስራ ማቅረብ የሚችሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቋራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በወረዳው ለሚገኙ ሴ/መስሪያ ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ እንዲሁም የመኪና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ለይቶ መግዛት ይፈልጋል

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Mar 16, 2026) ለ5ተኛ ጊዜ የወጣ ያገለገሉ ተሸክርካሪዎች ሽያጭ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር አልማ የክልሉን ህዝብና ልማት

በሰሜን ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የባ/ዳር ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የባ/ዳር መንገድ ትራንስፖርት ሴክተር ጽ/ቤት የስላቨ ካልቨርት የግንባታ ስራ ከይጎማ 2ቱ ቤተማሪያም እና ከጉብሪት- ፈረስ ወጋ ባለው የመንገድ ፕሮጀክት በግልጽ ጨረታ አዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በአብክመ ጤና ቢሮ የባሕር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አገልግሎት የሚውሉ በ2018 በጀት አመት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ቢሮ የባሕር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አገልግሎት የሚውሉ በ2018 በጀት አመት

የአዊ ብሔረሰብ ዞን ከፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በከፈ/ከሳሽ አበበ ተላከ እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሉቀን አንዳለው መካከል ስለአለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ