Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation to Bid Lot 3 Procurement of የቅመማ ቅመም አቅርቦት ግዥ Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 104000000 Title: Food supplies Lot

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የቅመማ ቅመም አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የአፈር የኖራ ገዥ ገልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Invitation to Bid Procurement of የአትክልት አቅርቦት Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 104000000 Title: Food supplies Lot Information  Object of Procurement:

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የአትክልት አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot 2 Procurement of የጥራጥሬ አቅርቦት ግዥ Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 104000000 Title: Food supplies Lot Information 

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የጥራጥሬ አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመቂ ከተማ ውሃ ና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ የፅዳት ዕቃ፣ የቧንቧ መገጣጠሚያ (Fitting) የውሃ ቧንቧ መስሪያ ዕቃዎች (Tools)፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የላብራቶሪ ዕቃዎች (Laboratory)፣ ፓምፕ Pump፣ የደንብ ልብስ ካሜራ የድምጽና ምስል፣ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር የኤሌክትሮኒክስ) የቢሮ ወንበሮች (Furniture) ሳይክል የመኪና እና የባጃጅ ጎማ፣ የባጃጅ ስፔር ፓርት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የያዘውን የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

የሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች

የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም የተሽከርካሪዎች ጥገና፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና፣ ባለብረት ተገጣጣሚ መደርደሪያ ሸልፍ፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም በጀት ዘመን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። ከታች በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሱት ዓይነት

ADHENO Integrated Rural Development Association Call for a Consultant to Give Training to Grade 1 Teachers in Bassona Worana Woreda, North Showa, Amhara Region

Call for a consultantCall for a consultant to give training to grade 1 teachers in Bassona Worana Woreda, North Showa,

በማዕከላዊ ኢትዮዽያ ከልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂና ሌሎች የቢሮ መጠቃቀሚያ እቃዎች፣ የጽዳት፣ የተሽከርካሪ ጎማ እና የስፖርት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ አገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር G/G/W/W/W-02/2017 ዓ.ም በማዕከላዊ ኢትዮዽያ ከልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Purchasing GPS & Fuel Sensory Supply & Installation, Tracking, Fuel Monitoring Online Fleet Management System Software & Hard Hardware Solution

Arsi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Alcohol Denatured – 70% (Littre)

Invitation for Bid Procurement of Alcohol Denatured – 70% (Littre) Lot Information Procurement Reference Number: ARU-NCB-G-0164-2016-PUR Object of Procurement: Procurement

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ጽ/ቤት ለቢሮ የሚሆን ህንፃ ለመከራየት ስለተፈለገ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው መካከል በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ጽ/ቤት ለቢሮ የሚሆን ህንፃ ለመከራየት ስለተፈለገ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው መካከል

Oromia Bureau of Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Polythene Tubes & Plastic Sheet for Coffee Seedling, Pepper Drying, Tea Seedling & Rosemary Seedling