Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች በሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ና ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨ.ቁ/01/2017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዘርፍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ዓይነት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልጽና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 01/2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Invitation for Bid Construction Material (AMU iuc program ብረት ባለ 8 ሚ.ሜ.ፌሮ እና የተለያዬ ሳይዝ ያላቸው ለሁለተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0486-2016-PUR Object of Procurement: Construction

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል /2017 በጀች ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ፡ ማለትም 1ኛ. የህክምና መገልገያ

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Various Computer, Laptop and Office Machine Accessories

Invitation to Bid Various Computer, Laptop and Office Machine Accessories Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0035-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:

የመከላከያ ሚኒስቴር የተለያዩ የመኪና አልባሳት እና ማስዋቢዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የተለያዩ የመኪና አልባሳት እና ማስዋቢዎች Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0027-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የትርጉም ስራ በገፅ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የትርጉም ስራ በገፅ Lot Information Procurement Reference Number: MWU-NCB-G-0002-2017-PUR Object of Procurement: የትርጉም ስራ በገፅ Description: የትርጉም

Arsi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medicine

Invitation for Bid Procurement of Medicine 2 Lot Information Procurement Reference Number: ARU-NCB-G-0027-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Medicine 2

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ቅመማ ቅመም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ቅመማ ቅመም Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0023-2017-PUR Object of Procurement: ቅመማ ቅመም Description: ቅመማ ቅመም Award

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኮ/ቻ ጉም-01/2017 በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹትን ማለትም የሰራተኞች የደንብ ልብስ (ብትን

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ አስተዳደር በመልከ ኖኖ ክ/ከተማ የኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ እና ቋሚ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለ2017 (በጀት ዓመት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር-WMAN-01 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ አስተዳደር በመልከ ኖኖ ክ/ከተማ የኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቢሾፍቱ አካባቢ ለሚያስገነባው አዲስ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት የማህበረሰብ መልሶ ማቋቋሚያ እና አዲስ የመኖረያ ስፍራ ዲዛይንና ግንባታ (Design Review and Construction of Livelihood Restoration and Resettlement Project in Additional Two Lots at Bishoftu City on Tum-Key Basis) ብቁ የህንጻ ተቋራጭ ተወዳዳሪዎችን ለመጋበዝ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር: -SSNT-T488 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቢሾፍቱ አካባቢ ለሚያስገነባው አዲስ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት የማህበረሰብ መልሶ ማቋቋሚያ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎችና ለህሙማን ቀለብ አገልግሎት የሚውል የምግብ ግብዓት የአትክልት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid በድጋሚ የወጣ ለተማሪዎችና ለህሙማን ቀለብ አገልግሎት የሚውል የምግብ ግብዓት የአትክልት ግዥ Procurement Reference No: DU-NCB-G-0028-2017-BIDProcurement Category: Goods