Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ ነው፡፡
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር-DDCBO 04/2017 የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዝርዝር መግለጫዎች መሠረት በማድረግ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ለ2017 በጀት ዓመት በስሩ በቋሚ ንብረትነት ተመዝግበው ለሚገኙት ተሽከርካሪዎች በሙሉ
የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለአንድ ዓመት ፀንቶ የሚቆይ የስራ ውል ስምምነት በማድረግ የተሽከርካሪዎች ጋራዥ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ 018/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ዳሸን ባንክ አ.ማ ልዩ ተንቀሳቃሽ ክሬን Truck Mounted Crane (25 Ton) በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. B+G+2+T መኖሪያ ቤት፣ የፋብሪካ ህንፃ፣ የእህል መጋዘን እና ሰርቪስ ቤቶች፣ መኪና መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዋሽ ባንክ አ.ማ. ለድርጅት፣ መኖርያ ቤት፣ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና
Family Health International (FHI 360) Ethiopia Hereby Invites Applications from Reputable Motorcycle
Notice for Public Advert Request for proposal (RFP): Motorcycle Procurement RFP# 24-18 Posting of the advert: October 6, 2024 Family
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of 3 Star Hotel Service
Invitation for Bid Procurement of 3 Star Hotel Service in Hawasa Lot Information Procurement Reference Number: MOD-NCB-G-0035-2017-PUR Object of Procurement:
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በብሄራዊ ጽ/ቤቱ የሚገኘውን ቅጥር ግቢ እና በሌሎች የማህበሩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የ24 ሰዓት የፅዳት አገልግሎት የሚሰጡ አገልግሎት አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ከአሸናፊው ድርጅት ጋር እንደ ሁኔታው የሚታደስ የ2 (ሁለት) ዓመት ውል በመፈራረም የፅዳት አገልግሎት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል
የፅዳት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ Ref No: ERCS.SV.019.24 የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በብሄራዊ ጽ/ቤቱ የሚገኘውን ቅጥር ግቢ እና በሌሎች የማህበሩ
የUNHCR (የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና እቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል
የUNHCR (የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር) ያገለገሉ ተሽርካሪዎችና እቃዎች ግልፅ ጨረታ ቢ ዲ አር ኤም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር በአዲስ አበባ
ጌትዋይዝ ትሬዲንግ አ.ማ. ለቀጣይ ሶስት (3) አመታት ማለትም በ2017፣ 2018፣ 2019 ዓ.ም የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የውጭ ኦዲተር በተመለከተ የወጣ ጨረታ ድርጅታችን ጌትዋይዝ ትሬዲንግ አ.ማ. ለቀጣይ ሶስት (3) አመታት ማለትም በ2017፣ 2018፣ 2019 ዓ.ም የውጭ ኦዲተሮችን
Development Bank of Ethiopia Invites Grade 6 G.C And/or Grade 5 B.C And/or Above Interested Bidders for the Procurement of Goba District Office, and Manager Residence Maintenance Works
Invitation for National Competitive Bid Bid Ref. No.: DBE/NCB/W/003/2024/25 Development Bank of Ethiopia invites Grade 6 G.C and/or Grade 5
የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 ዓ/ም በጀት የምያስፈልገውን የውሃ ማጣረያ ኬሚካል (Water Treatment Chemical) ካልሼም ሃይፓክሎራት(calcium Hypochlorite) በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 ዓ/ም በጀት የምያስፈልገውን የውሃ ማጣረያ ኬሚካል
Hibret Bank Would Like to Invite Interested Vendors to Bid for the Supply of Storage Array and VM Servers
INVITATION TO BID Bid No. HB/012/2024 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of