Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Re-Invitation for Supply & installation of two solar power water supply systems in Berhale-Damale and Abaala woreda Gelayso-Bayreta-1 of Zone-2 Afar Regional State of Ethiopia Ref.No: IRE/ 8928/012/2024 Islamic Relief
Islamic Relief Worldwide (IRW) Now Invites All Eligible Suppliers Registered and Licensed Under Relevant Government Authorities for 2016 E.C for the Supply & Installation of Two Solar Power Water Supply Systems for Gelayeso and Damale Villages in Abaala and Berhale Woreda of Zone-2 Afar Regional State of Ethiopia
በድጋሚ ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ ጨረታ መለያ ቁጥር 03/አር/ኮ/2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ
የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን 22/01/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንሰሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ ምሶሶ እና አጣና የሚገኙበትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የቁም ባህር ዛፍ የሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-01/2017 ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንሰሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በጋምቦ ዲስትሪክት ስር ቆሬ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለመ/ቀ/ገ/ወ/ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በመደበኛ በጀት እቃዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለመ/ቀ/ገ/ወ/ ሴክተር መስሪያ
የደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቢሮ ቋሚ እቃ /ፈርኒቸር/፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የእንስሳት መድሃኒት፣ ብትን ጨርቅ 6000 ቲትረን እና ሱፍ መሰል ጣቃ፣ አጭር ቆዳ ጫማ አጭር ቆዳ ቡትስ ጫማ ፕላስቲክ ቦት ጫማ፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች፣ የተዘጋጁ ልብሶች፣ የመኪና ጎማ፣ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና ስፔርፓርት፣ ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን፡-
አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የጠረጵዛ ካላንደር ዲዛይንና ሕትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የ2017 ዓ.ም የጠረጵዛ ካላንደር ዲዛይንና ሕትመት Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0063-2017-PUR Object of Procurement: የ2017 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የንግድ ቤት እና ለመኖሪያ በግልፅ ሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱትን የብድር
Madda Walabu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Chemical and Reagent
Invitation for Bid Chemical and Reagent Lot Information Procurement Reference Number: MWU-NCB-G-0012-2017-PUR Object of Procurement: Chemical and Reagent Description: Chemical
በየካ ክ/ከ የወ01 ጤና ጣቢያ የህክምና መገልገያ መሳሪያ፣ የተለያዩ መድሀኒቶችን ኬሚካል እና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከ የወ01 ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት አመት በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ ገቢ መደበኛ በጀት በ1ኛ ዙር ብሄራዊ
መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ የሳንድስቶርም መኪና ጌጣጌጥ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የሳንድስቶርም መኪና ጌጣጌጥ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: MAU -NCB-G-0006-2017-PUR Object of Procurement: የሳንድስቶርም መኪና ጌጣጌጥ
በባሌ ዞን የሮቤ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፕላስቲክ ቧንቧዎች (Roll Pipe) ፕላስቲክ መገጣጠሚያዎች፣ GI መገጣጠሚያዎች፣ ሞተር ሳይክል እና የሞተር ሳይክል እቃዎች፣ Calcium Hypho Chloride(ክሎሪን)፣ የመኪና ጎማዎችና መለዋወጫ እንዲሁም የሰራተኛ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ በባሌ ዞን የሮቤ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣