Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ቁጥር ሠ/ፍ/ጤ/ጣ/ግ/ጨ/001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎች አላቂ የጽዳት ዕቃዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት ዕቃዎች እና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ ነው፡፡
ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሂጅራ ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት
ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የገ/ኢ/ል/ቢሮ የሰ/ወሎ ዞን መምሪያ የላስታ ወረዳ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የህትመት አቅርቦት ግዥ፣ የጽሕፈት መሣሪያ አቅርቦት፣ የጽዳት ዕቃዎች አቅርቦት፣ የተዘጋጁ የደንብ ልብሶች አቅርቦት፣ የተዘጋጁ የደንብ ልብሶች አቅርቦት፣ ያልተዘጋጀ ጣቃ ጨርቅ ወይም ብትን ጨርቅ አቅርቦት፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች አቅርቦት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የገ/ኢ/ል/ቢሮ የሰ/ወሎ ዞን መምሪያ የላስታ ወረዳ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለመሥሪያ ቤቱ አገልግሎት
ትሬዠር የበጎ አድራጎት ማህበር የ2023 የበጀት አመት በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ትሬዠር የበጎ አድራጎት ማህበር የ2023 የበጀት አመት በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የወፍጮ ቤት ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot – 20A የወፍጮ ቤት ዕቃዎች Procurement Reference No: WSU-NCB-G-0018-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን የዳሎቻ ከተማ ዳንስ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ ስቴሽነሪ በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን የዳሎቻ ከተማ ዳንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት፡ 1. የጽህፈት መሳሪያ ስቴሽነሪ በጨረታ
የአጼነአኩቶለብ የቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋ/ግ/ን/የስራ ሂደት የዴይኬር ግንባታ ሥራ ለማስራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ማስታወቂያ 002/2017 የአጼነአኩቶለብ የቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋ/ግ/ን/የስራ ሂደት በጨረታ ቁጥር ነአ 002/2017 የዴይኬር ግንባታ
The ORDA Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Supply and Delivery of a Threshing Machine
Invitation for Open Bids Bid No, ORDA /NCB/PG/25/2024 1.The ORDA Ethiopia has a plan to purchase Threshing Machine. 2. The
Lihiket Design and Supervision Corporation Invite All Interested & Eligible Bidders for the Procurement of IP Based CCTV Camera Installation, Configuration Supply All Devices and Accessories and Fix (Ready to Use)
Invitation for National Competitive Bidding Tender No. LDSC-03/2017 Lihiket Design and Supervision Corporation invites all interested & eligible bidders for
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ዕቃ፣ የፅዳት ዕቃ፣ ልዩ ልዩ፣ ጫማ፣ ምግብ ነክ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን እና ከስፔርፓርት ዕቃዎች በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ዕቃ፣ የፅዳት ዕቃ፣ ልዩ ልዩ፣ ጫማ፣ ምግብ ነክ፣
በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ሥራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ ሥር የሚገኘው ሁላ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ ላፕቶፖች፣ ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ፍላሾች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ሥራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ ሥር የሚገኘው ሁላ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2017 በጀት