Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር 03-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ እና ልዩ ልዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
RE-Invitation to Bid for Drilling and Construction of Deep-Water Wells Afar Pastoralist Development Association (APDA) in cooperation with Wellthungerhilfe/ WHH hereby would like to re-invite for the third time all
Afar Pastoralist Development Association (APDA) Invites for the Third Time All Interested and Eligible Bidders to Submit Their Bids for the Drilling and Construction of Deep-Water Wells Under the Project
የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ቁጥር 03/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ pocket balance፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ polyster sewing thread፣
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት አዳዲስ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Pocket Balance፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ Polyster Sewing Thread፣ Polyster Fabric Shirting Material እና የከብት መኖ/ፉርሽካ በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ጌጣ ጌጥ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 04/2017
የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ጌጣ ጌጥ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition የኤሌክትሪክ እቃዎች Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0042-2017-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition የኤሌክትሪክ እቃዎች
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Pharmaceutical Drug
Invitation to Bid Procurement of Pharmaceutical Drug 001 Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0225-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤትና ቦታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስሙ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት
Institute of Foreign Affairs Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Repair
Invitation for Bid Car Repair (የመኪና ጥገና) Lot Information Procurement Reference Number: IFA-NCB-NC-0023-2017-PUR Object of Procurement: Car Repair (የመኪና ጥገና)
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Nissan Patrol & Loader Spare
Invitation for Bid Purchase Requisition of Nissan Patrol & Loader Spare (የአስ /ል/ፕ/ቤት) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0140-2017-PUR Object
በሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የመቄት ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃ እና ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የመቄት ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ደንብ
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ኦክስጅን ጋዝ ሙሌት (Refill of Oxygen Gas), ኮስቲክ ሶዳ እና ፎስፈሪክ አሲድ (Caustic Soda & Phosphoric Acid), የእርሻ ፀረ-አረም ኬሚካል (Gesapax, Fungicide Tilt, & Round UP) እና የጽህፈት መገልገያዎች (Stationery) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር MSF/LP/13/2024 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ጥቅል አንድ፡- ኦክስጅን ጋዝ ሙሌት
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ ወረቀቶች ግዥ እና የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ማለትም፡– (ሎት 1) – የተለያዩ ወረቀቶች ግዥ ተ.ቁ ዓይነት
በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የጋዞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያ፣ የመኪና ጎማና ባትሪ፣ የኤልክትሮኒክስ እቃዎች፣ የማሽነሪ ኪራይ፣ የውሃ እቃዎች እና ሲሚንቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሎት ድምር ውጤት ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የጋዞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ላሉ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1.