Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገብሩ ጅማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/258375 በ25/07/2015 ዓ.ም በ22/7/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/301071
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪከት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባለበት ሁኔታ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ ግዥ መለያ ቁጥር የጨረታ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/009/2017 ) ባለስልጣን መ/ቤታችን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ባለስልጣን መ/ቤቱ ለሚገለገልባቸው የተለያዩ Supply Installation, Configurations, and
አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ ጋር ለማሰራት የጨረታ ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች እንዲሁም የመመዘኛ መስፈርት (Evaluation Criteria) መሰረት፣ በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአራዳ ክ/ከተማ የመሀል ግንፍሌ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች እና አቅርቦቶች፣ ሞንታርቦ፣ የብር ማስቀመጫ ካዝና፣ የውሀ ቧንቧ መቅረጫ፣ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚዎች እና ተዛማጅ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት ማሰፋት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአራዳ ክ/ከተማ የመሀል ግንፍሌ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት
Innovative Humanitarian Solutions (IHS) Now Invites Sealed Bids from All Eligible Bidders that Are Qualified, Technically Competent, and Have Valid Licenses for the Current Ethiopian FY 2017/2024 for the Supply of Industry and Local Materials Purchased for the Construction of Shared Latrine and Shower at Metema Affitt Site
INVITATION TO BID FOR SUPPLY OF INDUSTRY AND LOCAL MATERIALS PURCHASE Innovative Humanitarian Solutions (IHS) was established in 2013. It
ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የሲሚንቶ ምርቶችን ከደጀን ወደ አዲስ አበባ ሰሚት አካባቢ ለሚገኘው ብሎኬት ፋብሪካችን ለማጓጓዝ ተሳቢ መኪኖች ያላቸውን ባለንብረቶችንና ማህበራትን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መለያ ቁጥር – ዘ.ህ.ኢ.002/2016 ድርጅታችን ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የሲሚንቶ ምርቶችን ከደጀን ወደ አዲስ አበባ
Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of Banana Seedlings (Tissue Culture)
Invitation to Re-Bid National Competitive Bid /NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute/ATI/ IFB Title: Procurement
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት የብሎኬት ስራ፤ የጣሪያ ስራ እና የሁሉም የማጠናቀቂያ ስራዎች የእጅ ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ፡-የጨረታ ቁጥር DCE/17-05B/gofa 2/ 0096/2016 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ
Harari Region Water Supply & Sewerage Authority Would Like to Invite Eligible Bidders for the Procurement of an Electromechanical (Multi-stage Submersible Pump with Motors) For Earer Water Supply
Invitation for bids Harari Region Water Supply & Sewerage Authority would like to invite eligible bidders for the procurement of
በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 05 አስተዳደር ኒው ኤራ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በመጀመሪያ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የደንብ ልብስ፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የትምህርት መገልገያ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የጥገና ስራዎች፣ መስተንግዶ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የህትመት ሥራዎች፣ የህክምና እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 05 አስተዳደር ኒው ኤራ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በመጀመሪያ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Electric Motor Vehicles 4WD
INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB)Procurement Reference Number AB-13-2024/25. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply
የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አይናለም ጌታቸው እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አብርሃም ቸርነት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ