Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ምስ/አዘ 21/2016 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ፡-ኢፕድ 002/2017 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- በዘመኑ የታደሰ አግባብነትያለው የንግድ ስራ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ በባ/ሕአዳ/ሐራጅ/032/2016 ቡና ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
ቡና ባንከ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ዴስክቶፕ ኮምውተሮች እና የተለያዩ አይነት የኤሌክትሪክ የማዕድ ቤት መገልገያ ዕቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር፡– አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/014/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ዴስክቶፕ ኮምውተሮች
The Ministry of Women and Social Affairs (MoWSA) Invites Eligible Bidders to Develop a Comprehensive Response Mechanism Guideline to Address the Needs of the Displaced Population Including Refugees
Request for expressions of interest (consulting services selection) Assessment Title:- Development of a comprehensive response mechanism guideline to address the
Ministry of Innovation and Technology Invites Eligible Bidders for the Procurement of Day Care Materials
Invitation to Bid Procurement of Day Care Materials Procurement Reference No: MInT-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of STI Medicines
Invitation to Bid Procurement of STI Medicines Procurement Reference No: EPSA-ICB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: InternationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና
ጎንደር ዩኒቨርስቲ የጽህፈት መሳሪያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የጽህፈት መሳሪያ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0016-2017-PUR Object of Procurement: የጽህፈት መሳሪያ ግዥ Description: የጽህፈት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሊ ክልል ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የስቴሽነሪ እቃዎች ግዥ እና የደንብ ልብስ ስፌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ሶ/ክ/004/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሊ ክልል ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የስቴሽነሪ እቃዎች ግዥ እና የደንብ
በደ/ኢ.ክ/መ/ የኮንሶ ዞን የካራት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በካራት ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኙ ለሴክተር መ/ቤቶች፣ የአላቂ እና ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ፣ የስፖርት ትጥቅ ግዥ፣ የፋብሪካ ውጤቶች የግንባታ ቁሳቁስ ግዥ፣ እና የሞተር ሣይክል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ.ክ/መ/ የኮንሶ ዞን የካራት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በካራት ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኙ ለሴክተር
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡኢ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን የፅህፈት መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡኢ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች