Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/01/2017 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረትአስያዥስም
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 7 የሠኔ ዘጠኝ የመጀ ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ሎት 1 የደንብ ልብስ ————-19410 ሎት 2
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 7 የሠኔ ዘጠኝ የመጀ ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ
በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፤ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ PALM/CRUDE OIL፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+2 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Oromia Construction Corporation Has Planned to Invite Eligible Bidders for The Supply and Installation Assistance of Solar Street Light for the Arjo Didesa Dam Project
INVITATION TO BID NOTICE OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING TENDER No. NCB/OCC-104/2024 Oromia Construction Corporation has planned to invite eligible bidders
የኢትዮጵያ ፖስታ በ2017 በጀት ዓመት የአራት ኪሎ ፖስታ ቤት ህንጻ ደረጃ (Handrail) እና የበረንዳ መደገፊያ (Guard Rail) ከምድር ቤት እስከ 2ኛ ፎቅ አሉሚኒየም የነበረውን በብረት መቀየር እና በዋና ፖስታ ቤት የሚገኝ የፖርኬንግ ቦታ ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግጨ 8/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ በ2017 በጀት ዓመት በሎት 1 እና 2 ላይ ለተጠቀሱት የጨረታ አይነቶች
Ethiopian Statistics Service Invite to Eligible Bidders to Procurement of IT Materials (MG 2017)
Invitation to Bid Procurement Of IT Materials (MG 2017) Procurement Reference No: ESS-NCB-G-0018-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2017 በጀት ዓመት ለወንጀል ምርመራ ሲስተም መተግበሪያ ግብዓት ጨረታ በማውጣት ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2017 በጀት ዓመት ለወንጀል ምርመራ ሲስተም መተግበሪያ ግብዓት ጨረታ በማውጣት ግዢ ለመፈጸም
Dire Dawa Agriculture, Water, Mines & Energy Office, Has Received a Budget from the Dire Dawa City Administration Towards the Cost of the Agricultural Productivity Project and Intends to Apply Part of the Budget for Payments of the Supply of Plant Laboratory Equipment
INVITATION FOR BIDS The Employer, Dire Dawa Agriculture, Water, Mines & Energy Office, has received a budget from the Dire
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በዓለም ምግብ ፕሮግራም በጆት የማገዶ ቆጣቢ ምድጃ (ብዛት 60) ግዥ ለመፈጸም በሥራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች ለማወዳደር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03 ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትም/ቢሮ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በዓለም ምግብ ፕሮግራም
Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders to Procurement of Position Name, Office Name, Laboratory Name, and Office Number Printing Service
Invitation to Bid Lot 67: – Procurement of position name, office name, Labatory name and office number printing service Procurement
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ኮምፒዩተር እና ተያያዥ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች እንዲሁም የቪዲዮ ኮንፈረንስ መሣሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/06/2017 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ኮምፒዩተር እና ተያያዥ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች እንዲሁም የቪዲዮ ኮንፈረንስ መሣሪያዎችን ከጨረታ
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የክልል ምክር ቤት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸሮችን፤ ደረጃውን የጠበቀ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የክልል ምክር ቤት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸሮችን፤ ደረጃውን የጠበቀ