Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ 23(ሃያ ሶስት) የባቡር ትኬት መሸጫ ሱቆችን ለሁለት በመክፈል በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፡– ሉት 1 የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ሎት
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ፣ የጽዳት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 ንዑስ አንቀፅ 9 መሰረት የሚፈለግባቸውን የታከስ ዕዳ በህግ በተቀመጠው
በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከUSAID የአሜርካን ተራዶ ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከISAHDO ጋር በመተባበር
ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopia Media Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Camera and Accessor
Invitation to Bid Procurement of Camera and Accessor Procurement Reference No: EMA-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
Woldiya University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water Maintenance and Supply Equipment
Invitation to Bid Procurement of Water Maintenance and Supply Equipment Procurement Reference No: WDU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
Ethiopian Wildlife Conservation Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of ICT Equipment
Invitation for Bid Purchase Requisition of ICT Equipment Lot Information Procurement Reference Number: EWCA-NCB-G-0007-2017-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Maintenance Services for Ophthalmic Devices
Invitation to Bid Lot: 26 Maintenance Services for Ophthalmic Devices 2017 Procurement Reference No: SPHMMC-NCB-NC-0010-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market
The Kombolcha Polytechnic College, East Africa Skill Transformation and Regional Integration Project /EASTRIP/ Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Automotive Electrical and Electronics Training Equipment
Request for Bids for the procurement of Automotive Electrical and Electronics Training Equipment Country: Ethiopia Project: East Africa Skills for
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር እና የፋብሪካ ውጤቶች ግዥ ለመፈፀም በመንግሥት የግዥ ደንብና መመሪያ መሠረት አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣
በምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ የበሬ ቄራ ማሽነሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የየካ ክ/ከተማ የወረዳ 12 አስተዳደር ፋ/ፅ/ቤት በተቋሙ ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት ፅ/ቤቶች የትራንስፖርት አገልግሎት የጭነት፣ የዲኮር ለ1 አመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የየካ ክ/ከተማ የወረዳ 12 አስተዳደር ፋ/ፅ/ቤት በተቋሙ ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት ፅ/ቤቶች የትራንስፖርት አገልግሎት የጭነት፤ የዲኮር ለ1 አመት
Debre Birhan University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Student Food House Kitchen Equipment
Invitation to Bid Procurement of Student Food House kitchen Equipment Procurement Reference No: DBU-NCB-G-0008-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: