Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ 23(ሃያ ሶስት) የባቡር ትኬት መሸጫ ሱቆችን ለሁለት በመክፈል በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፡– ሉት 1 የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ሎት

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ፣ የጽዳት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል

ግልጽ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 3/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 ንዑስ አንቀፅ 9 መሰረት የሚፈለግባቸውን የታከስ ዕዳ በህግ በተቀመጠው

በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከUSAID የአሜርካን ተራዶ ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከISAHDO ጋር በመተባበር

ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laptop Computer

Invitation for Bid LOT- 104 Purchase Requisition of Laptop Computer Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0054-2017-PUR Object of Procurement: LOT-

Dire Dawa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Fence Work for Daycare 2

Invitation for Bid Procurement of Fence Work for Daycare 2 Lot Information Procurement Reference Number: DDU-NCB-W-0046-2017-PUR Object of Procurement: Procurement

አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ ሲሚንቶ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ሲሚንቶ Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0068-2017-PUR Object of Procurement: ሲሚንቶ Description:   የአንዱን ዕቃ ዋጋ መሞያዉ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተለያዩ መኪኖች የዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ለተለያዩ መኪኖች የዘይት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0018-2017-PUR Object of Procurement: ለተለያዩ መኪኖች የዘይት ግዥ

አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ ባለ ሙሉ ቀለም – ዓመታዊ የማህበረሰብ መጽሓፍት ህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid 1.ባለ ሙሉ ቀለም – ዓመታዊ የማህበረሰብ መጽሓፍት ህትመት – መጠን 176 cm × 25 cm የሆነ –

Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Reagents for CBC Machine

Invitation for Bid Purchase of Reagents for CBC Machine Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0084-2017-PUR Object of Procurement: Purchase of

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የመረጃ መለዋወጫ መፅሐፍ ህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የመረጃ መለዋወጫ መፅሐፍ ህትመት Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0085-2017-PUR Object of Procurement: የመረጃ መለዋወጫ መፅሐፍ ህትመት

ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የመስተግዶ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የመስተግዶ ግዥ አዲስ አበባ (ከቻይና ለሚመጡ መምህራኖች ከoctober 12 ጀምሮ ለሁለት ቀን በአጠቃላይ 21 ሰዎች ሲሆኑ 12ቱ

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፍሪጅ 308 ሊትር /የቤትና የቢሮ እቃ/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ፍሪጅ 308 ሊትር /የቤትና የቢሮ እቃ/ Lot Information Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0052-2017-PUR Object of Procurement: ፍሪጅ 308