Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ ጨረታ መለያ ቁጥር 03/አር/ኮ/2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ
የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን 22/01/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 9 Procurement of ዛላ በርበሬ 1ኛ ደረጃ Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0017-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 104000000 Title: Food supplies Lot
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ዛላ በርበሬ 1ኛ ደረጃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አባ ተክለሚካኤል ፅጌድንግል እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዮዲት ይልማ መካከል ላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
የወሊሶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ አላቂ እና የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የሰራተኛ ደንብ ልብሶችን፤ የመኪና ጎማዎችን፣ ፈርኒቸሮችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 የወሊሶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ አላቂ እና የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የሰራተኛ ደንብ ልብሶችን፤
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለስራ የሚያገለግሉ የሰራተኞች
የወንዶ ትራንስፖርት ኩባንያ የ2016 ዓ.ም የሂሳብ ሪፖርትን በውጭ ኦዲተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የወንዶ ትራንስፖርት ኩባንያ የ2016 ዓ.ም የሂሳብ ሪፖርትን በውጭ ኦዲተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ለመወዳደር የምትፈልጉ
የአወሊያ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የተባለ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2016 የበጀት አመት ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአወሊያ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የተባለ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2016 የበጀት አመት ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር
CARE Ethiopia is Seeking Eligible Bidders for the Supply, Transport, Installation, Testing, and Commission of Solar Power Systems for the Water Supply in Kelbeti Resu and Awsi Resu Zone of the Afar Region.
CARE Ethiopia Invitation to Bidders for the Supply and Installation of Solar Power SystemBid Reference No: Bid No 193/2024 1-
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማሕበር በዓይነቱ ለየት ያለየኮንስትራክሽን ኤግዝቢሽን ከጥር 15 – 18 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በአዲስ አበባ ኤግዝቢሽን ማዕከል ለማካሄድ ዕቅድ በመያዝ ይህንኑ ኤግዝቢሽን የኹነት ዝግጅት (Event Organization) የማዘጋጀት ፈቃድና ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ በመቅጠር ለማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር በዓይነቱ ለየት ያለየኮንስትራክሽን ኤግዝቢሽን ከጥር 15 – 18 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ ባለው
አዲስ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ. የፅዳት ዕቃዎች ግዢ (cleaning Materials) እና የፅሕፈት መሳሪዎች ግዢ (stationeries) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ጨረታ ቁጥር አአዓኮኤማ አ.ማ 03/2017 አዲስ–አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና