Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90-98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተ.ቁ የተበዳረው
ኦሞ ባንክ አ.ማ. የወልቂጤ ዲስትሪክት ለብድር መያዣ የያዛቸውን የመኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Request For Proposal (RFP) Renovation of Stores-Re-advert for Didudistrict Store RFQ No: 017/2024 Title: Renovation of Store in Oromia region at Didu districts. Issuing Office and Address for Bid Submission:
Abt Associates Inc. Invite to the Renovation of a Store in the Oromia Region at Didu Districts
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን የፋብሪካ ህንጻ እና በዉስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ(1ኛ) እና ለሁለተኛ(2ኛ ) ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት እና ለጣምራ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጭሬ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃ /እስቴሽነር/ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምሥራቅ ሲዳማ ዞን የጭሬ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተንታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የውሃና የግንባታ ዕቃዎች፣ ሲሚንቶ፣ የመኪና ጎማና ከመነዳሪ የመኪና ዘይት ፊልትሮ፣ ናፍታ ፈልትሮ ሸራ መለዋወጫ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ፡-01/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተንታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን
የአዱሌ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዱሌ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሶች እነ ጌቱ ኪሮስ /178/ ሰዎች አፈ ተከሳሾች እነ አቶ ገ/ሄር ካሕሳይ /3 ሰዎች/ በመካከላቸው ባለው የአፈጻጸም ክርክር
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ እና ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ግዥዎችን በግልፅ
በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ መድኃኒቶችና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ ጨርቆችና ጫማዎች፣ ቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ ህትመቶች፣ የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት የሚሰጡ፣ የጭነት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከሪካሪዎች፣ የጄኔሬተር ጥገና አገልግሎት የሚሰጡ፣ የአይቲ ጥገና አገልግሎት የሚሰጡ፣ የለስላሣ አቅርቦትና መስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጡ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ስ/ከ/ጤ/ጣ/01/2017 በአራዳ ክ/ከ/ወ/2 የስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ በ 2017 የበጀት ዓመት በሎት ከፋፍሎ ለማጫረት
በደቡብ ወሎ ዞን የመካነ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ደንብ ልብስ፣ የውሀ እቃ፣ የፅዳት እቃ የህክምና እቃ፣ የመብራት እቃ እና የፅህፈት መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የመካነ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ደንብ ልብስ፣ የውሀ እቃ፣ የፅዳት እቃ የህክምና እቃ፣ የመብራት እቃ
የሸገር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሸገር ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ መድኃኒት፣ የህክምና መገልገያዎች፣ የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች እና የህክምና መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሸገር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሸገር ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ መድኃኒት፤ የህክምና መገልገያዎች ፤ የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች
Kotebe University of Education Invites Eligible Bidders for the Procurement of Five (5) Star Hotel Service for Two (2) Years at Addis Ababa
Invitation to Bid Procurement of Five (5) Star Hotel Service for Two (2) Years at Addis Ababa Procurement Reference No: