Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2017 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2
አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያቁጥር 02/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅጽና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ፣ ሞተር ሳይክሎች እና መኪኖች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በተለያየ ምክንያት ጥቅም ላይ ያልዋሉ አዲስ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DIS 1/2017 የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በሎት 1(A1- A5)
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በተለያየ ምክንያት ጥቅም ላይ ያልዋሉ አዲስ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
REQUEST FOR BIDS SMALL WORKS Sidama National Regional State -Water, Mines, and Energy Bureau Hawassa, Ethiopia Water Supply and Sanitation project Contract Title:- Construction of Small works, Supply and Installation
The Sidama National Regional State Water, Mines, and Energy Bureau Intends to Apply Part of the Funds to Cover Eligible Payments Under the Contract for Civil Works, Supply & Installation of Pipes, and Fittings for Small Town Water Supply, and Sanitation Project
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Plastic Mat and Cover
Invitation to Bid Lot-10 Plastic Mat and Cover (ፕላስቲክ ምንጣፍና መሸፈኛ) Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0091-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
ሆፕ ኦፍ ላይት እ.ኤ.አ. ከጃንዋሪ 1,2024 እስከ ዲሴምበር 31,2024 ያለውን የአስራ ሁለት ወር ሒሳብ መዝገብ በውጪ ኦዲተር (External Auditor) ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ሆፕ ኦፍ ላይት ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት በሲቪል ሶሳይቲ ኤጀንሲ ስር ተመዝግቦ በእናቶች ጤና ላይ አገልግሎት እየሰጠ
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ እና ያገለገለ ሞተር ሣይከሎች በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-14/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና
በደ/ም/ኢ/ህ መ/ደን/አካ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የግብርና መገልገያ እቃና ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ህ መ/ደን/አካ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ በሬድ ፕላስ ፕሮግራም ድጋፍ እና በመደበኛ በጀት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት
Eka Kotebe General Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medication Item
Invitation to Bid Lot-2 Procurement of Medication Item Procurement Reference No: EKGH-NCB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
በፌ/ፍትህ ሚኒስቴር በፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የሴቶች ማረ/ማረ ማዕከል የግንባታና የጥገና መሳሪያዎችን በአንድ ጊዜ አጠቃሎ የሚያስገባ ድርጅት፣ የአልባሳት ዕቃዎች በአንድ ጊዜ እጠቃሎ የሚያስገባ ድርጅት መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በፌ/ፍትህ ሚኒስቴር በፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የሴቶች ማረ/ማረ ማዕከል ከዚህ በታች የሚከተሉትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ውል
Mana Murtii Olaanaa Magaalaa Maayaatti Manni Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Addellee Bara Bajataa Bara 2017 Keessatti Calbaasii Ifaa Baasee Meeshaalee Dhabbataa Fi Meeshaalee Dhumataa, Qulqullinaa Fi Uffata Hojii Seeraa Biiroo Keessaa Waldorgomsiisee Bitachuu Barbaada.
Beeksisa Calbaasii Ifaa Mana Murtii Olaanaa Magaalaa Maayaatti Manni Murtii Aanaa kutaa Magaalaa Addellee bara bajataa bara 2017 keessatti Calbaasii
ጥላሁን ኢትቻ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ባኮ ከተማ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ የትራንስሚሽን ሰብስቴንሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ወስዶ ለሚያስገነባው የመንገድ ስራ Sub Base Course Gravel 6 ትራንስፖርቱን ችሎ የሚያቀርብ በዘርፉ የተሰማራ አቅራቢ ድርጅት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጥላሁን ኢትቻ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ባኮ ከተማ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ የትራንስሚሽን ሰብስቴንሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል
መሪንሂክ ጠቅላላ ንግድ ስራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ባኮ ከተማ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ የትራንስሚሽን ሰብስቴንሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ወስዶ ለሚያስገነባው የመንገድ ስራ Sub Base Course Grave 6 ትራንስፖርቱን ችሎ የሚያቀርብ በዘርፉ የተሰማራ አቅራቢ ድርጅት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ መሪንሂክ ጠቅላላ ንግድ ስራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ባኮ ከተማ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ የትራንስሚሽን ሰብስቴንሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል