Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90-98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተ.ቁ የተበዳረው
ኦሞ ባንክ አ.ማ. የወልቂጤ ዲስትሪክት ለብድር መያዣ የያዛቸውን የመኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Request For Proposal (RFP) Renovation of Stores-Re-advert for Didudistrict Store RFQ No: 017/2024 Title: Renovation of Store in Oromia region at Didu districts. Issuing Office and Address for Bid Submission:
Abt Associates Inc. Invite to the Renovation of a Store in the Oromia Region at Didu Districts
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን የፋብሪካ ህንጻ እና በዉስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ(1ኛ) እና ለሁለተኛ(2ኛ ) ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት እና ለጣምራ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደ ተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለሰጠው ብድር ለመያዣነት
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ ቤት በ2017 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች የሚዘጋጅ የደንብ ልብስ፣ የተዘጋጀ የደንብ ልብስ፣ ለደንብ ልብስ የሚሆን ጫማ እንዲሁም ሞተር ሳይክል ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ ቤት በ2017 በጀት ዓመት በስሩ
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electric Materials
Invitation to Bid Procurement of Electric Materials CAB Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0160-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
Ministry of Peace Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery
Invitation to Bid MOp Procurement of 2017 Stationery Procurement Reference No: MoP-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Office Equipment Maintenance Materials
Invitation to Bid Office Equipment Maintenance Materials Procurement CAB Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0073-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የውሳኔ አፈፃፀም ክርክር የፍርድ ባለመብት ዩኒቨርሳል ማርኬቲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍርድ ባለእዳ ኦርኪድ ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ላለው
የሲዳማ ብ/ክ/መ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ግዥ እና የመኪና ጥገና ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ
የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተዘጋጁ ደንብ ልብስ እና ብትን ጨርቅ፣ የደንብ ልብስ ተጠቃሚ ጫማ፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የስፖርት ዕቃዎች መገልገያ፣ የስፖርት አልባሳትና ጫማዎች እና የመኪና መለዋወጫ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 የአማራ ብሔ/ክ/መ/የሰ/ሽዋዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን ለተለያዩ ሴ/መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ቋሚ እና
የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሀርሽን መ/ጣቢያ በሀርሽን ከተማ የተለያዩ ስፋት ያላቸውን የቆርቆሮ ቤቶች ግንባታ፣ የሽንት ቤትና የሻወር ቤት ግንባታ እና አጥር ቆርቆሮ በቆርቆሮ መሰረቱ በድንጋይ የተገነባ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር ECCJB08/2017 የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሀርሽን መ/ጣቢያ በሀርሽን ከተማ የተለያዩ ስፋት ያላቸውን የቆርቆሮ ቤቶች ግንባታ፣