Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር RE-LP/OT/10/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት ከፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ ስኳር ማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ የትራንስፖርት
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት ከፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ ስኳር ማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ የትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/ሽያጭ/2017 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ለምግብነት የሚውል ንፁህ ስንዴ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት፡– ተጫራቾች በሥራ ዘርፉና ሌሎች
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ለምግብነት የሚውል ንፁህ ስንዴ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
The Commercial Section, Embassy of the Islamic Republic of Pakistan Arada 13/14, Addis Ababa, Ethiopia Email: mti.addisababa@commerce.gov.pk Contact: +251-111-261-492 | +251-111-261-193 በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ No. TDAP/IMDD/5thPATDC/Ethiopia/2024 የኤግዚቢሺን ኩነት አዘጋጅ
በአዲስ አበባ የሚገኘዉ የፓኪስታን እስላማዊ ሪፐብሊክ ኤምባሲ የንግድ ክፍል በሚሊኒየም አዳራሽ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ከጥር 15-17፣ 2025 (እ.ኤ.አ) የሚካደውን 5ኛውን የፓኪስታን አፍሪካ የንግድ የልማት ኮንፈረንስ (PATDC) እና የነጠላ ሀገር ኤግዚቢሽን (SCE) ለማደራጀት በኢትዮጵያ ህጋዊ ሆነዉ የተመዘገበ አንድ የኩነት (ኢቨንት ማኔጅመንት) አገልግሎት ሰጪ ኩባንያ በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
Invitation to Bid በድጋሚ የወጣ ለተማሪዎችና ለህሙማን ቀለብ አገልግሎት የሚውል የምግብ ግብዓት የአትክልት ግዥ Procurement Reference No: DU-NCB-G-0028-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot Information Object
ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎችና ለህሙማን ቀለብ አገልግሎት የሚውል የምግብ ግብዓት የአትክልት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የG+3 የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ታዬ ወጂ እና በፍ/ባለዕዳ ወሮ አያልነሽ ወ/ማሪያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አሰገደች ካሳ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ግርማ ካሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሰረት ተስፋዬ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አመለወርቅ ሽፈራው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ የአፈ/ከሳሾች 1ኛ ቤዛ ፈረደ 2ኛ በቀለ አርአያ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ አቶ ለገሰ ወ/አጠር 2ኛ ስዩም ሃይሌ 3ኛ አቶ
የዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ መጠን ያላቸው ባትሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ስለሚፈልግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የተለያዩ መጠን ያላቸው ባትሪዎች ጨረታ መመሪያና ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዕ/ደ/ዕ/ት/ ድ/ አ/ቅ/008/17 ድርጅታችን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ መጠን ያላቸው ባትሪዎችን
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የFire Pump & Domestic Pump አቅርቦትና ገጠማ ግዥን አስመልክቶ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
ለሚመለከተው ሁሉ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/100/2024 ማራዘሚያ እና መክፈቻ ቀን ስለመግለፅ፤ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ
የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መስከረም በላቸው እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ዳዊት አዳም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የድርጅቱን ሂሳብ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
የውጭ ኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የድርጅቱን ሂሳብ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማ/ኢ/ክ/የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለዞኑ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት