Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገሠሠ እሸቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ማርታ እሸቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 258027 በ13/4/2013 ዓ.ምእና በመ/ቁ 264930 በ20/7/2015
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መስከረም አስፋው ዱቤ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተሾመ አበበ ወ/ጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 102612 05/5/2015 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2017 በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ–ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም ከተመደበለት በጀት ላይ የሚከተሉትን፡– በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ምድብ -01 የአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ
በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኮንስትራክሽን የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኤሌክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የሆቴልና ቱሪዝም ሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የማኑፋክቸሪንግ ሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የሰርቬይንግ የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች ግዢ እና ሴፍቲ ማቴሪያል ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Cafe Renovation Work – BOQ with Design
Invitation to Bid FTVT Institute Cafe Renovation Work – BOQ with Design Procurement Reference No: FTVETI-NCB-W-0008-2017-BIDProcurement Category: Works Market Type:
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግዥ እና ለመሬት ዝግጅት የሚውሉ ማሽነሪዎችን በኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግዥ እና ለመሬት ዝግጅት የሚውሉ ማሽነሪዎችን በኪራይ
የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በካፒታል በጀት በሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ስራ አገልግሎት የሚውል ሎደር ማሽን ባለ 2.5 ሜትር ኩብ የመጫን አቅም ያለውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያቁጥር አ/መን/ልማ/ት/002/2017 የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በካፒታል በጀት በሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ስራ አገልግሎት የሚውል ሎደር ማሽን ባለ 2.5 ሜትር
Eka Kotebe General Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Community Pharmacy
Invitation to Bid Procurement of COMMUNITY PHARMACY Procurement Reference No: EKGH-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
JSI Invites Qualified Contractors to Submit Sealed Bids for the Renovation of Health Facilities
Invitation to National Competitive Bid (INCB) for Health Facility Renovation in Tigray Region Reference Number: 003/JSI-QHA-rfq/24 Date Issued: Sunday 13
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Building and Maintenance
Invitation to Bid Procurement of Building and Maintenance Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0041-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የአየር ጤና ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች እና ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአየር ጤና ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በ2017በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱት ንብረቶች በግልፅ ጨረታ
Artificial Intelligence Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hyper Convergent Infrastructures
Invitation to Bid Pro Lot 3: Hyper Convergent Infrastructures Procurement Reference No: AII-ICB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: InternationalProcurement Method: OpenProcurement
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተጎዳ የተሽከርካሪ ማቆሚያ አስፋልት መንገድን ለመጠገን (Rehabilitation of Damaged Vehicle Parking Space of ETCT-1 & ETCT-2 Perishable Cold Room Trucks Parking Area at Ethiopian Airlines Cargo Compound and Head Office Area) ብቁ የህንጻ ተቋራጭ ተወዳዳሪዎችን ለመጋበዝ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:- SSNT-T499 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤት ቅጥር ግቢ