Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ግልጽና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ነሃሴ 10/2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን

አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፤ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፤ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፤ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፤ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብደር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት

ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና የንግድ ህንፃ (G+4) ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውንና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመስከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል። በመሆኑም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሆቴል አገልግሎት የሚውል በግንባታ ላይ ያለ ጅምር ህንፃ እና ለንግድ አገልግሎት የሚውል ግንባታ ላይ የሚገኝ ጅምር ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ 3 አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሻይኒ ዴይ ሶሻል ሰርቪስስ ኦርጋናይዜሽን እ.አ.አ. የ2025 ዓ/ም በጀት ዓመት ሂሳብ የወጪ ደጋፊ ሠነዶችን ህጋዊ በሆነ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሻይኒ ዴይ ሶሻል ሰርቪስስ ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ1998 ዓ/ም የተመሰረተ

የቦታው ስፋት 90 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Feb 27, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ኤልያስ ሴባ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እታገኝ እሸቴ መካከል

በቤንች ሸኮ/ዞን/የሰ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መኪና ጎማ፣ ፎቶ ካሜራ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሎት 1 የተሸከርካሪ መኪና ጎማ ሎት 2 የፎቶ ካሜራ ሎት 3 የደንብ ልብስ

SOS Children’s Village, Tigray CVW, is Seeking Bids for the Supply of Various ICT Materials.

2merkato.com (Feb 27, 2026) Reference No-መቀአስተ-/02/2026Date February 27 /2026 INVITATION TO TENDER(Open Aired Bid) FOR ICT Materials LOCATION: SOS CHILDREN’S VILLAGE’S

ስኬት ባንክ አ.ማ. የጥበቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጥበቃ አገልግሎት ግልጽ ጨረታ ገዥ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SB/OT/NCB/11/06/2018 ስኬት ባንክ አ.ማ የባንኩ ዋና መ/ቤት

ስኬት ባንክ አ.ማ. በባንኩ ዋና መ/ቤት ህንጻ ሁለት ቤዝመንት፣ ከግራውንድ እስከ 7ኛ ወለል ያሉ ቢሮዎች፤ መጸዳጃ ቤቶች፣ አዳራሽ፣ ኮሪደሮች ቴራስን ጨምሮ እና ጽዳት የሚያሥፈልጋቸው ቦታዎችን ሙሉ በሙሉ በጽዳት ባለሙያዎች የጽዳት አገልግሎት መስጠት ከሚችል ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል ለተገደበ ጊዜ ለማሰራት ይፈልጋል

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የመስኖ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 07/10/2018 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የመስኖ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ

Ministry of Revenue፡ Procurement Of Printing Products (የተለያዩ የህትመት ስራዎች ግዥ)

Government (Feb 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9376a14e-49a0-4c28-800e-2c755640d2db/open

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ፈርኒቸርና ተያያዥ የቢሮ እቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር AMFI 06/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ ፈርኒቸርና ተያያዥ