Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችንና ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች ያቀረቡትን ዝርዝር ሁኔታዎች በማሟላት መወዳደር ይችላል:: ለጨረታ የቀረቡ መኪናዎች ዝርዝር No.
አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችንና ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ግጨ002/2016 የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ወረቀቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡-
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ወረቀቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋጡማ አቡበከር እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሊድ መሀመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 300162 በ30/9/2015 ዓ.ም መ/ቁ 94460 17/5/2016 ዓ.ም በዋለው
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር HP/0006/16 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሲቪል ሶሳይቲ ሪሶርስ ሴንተር የ2016 ዓ.ም የሒሳብ ሰነዶችን ኦዲት በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ሲቪል ሶሳይቲ ሪሶርስ ሴንተር የተባለ አገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት ሐምሌ
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም ለዩኒቨርስቲ አገልግሎት ለሚሰጡ እና በዩኒቨርሲቲው ስር ለሚገኙ ኮሌጆች እና የምርምር ልማት ኢንስቲትዩት አገልግሎት የሚሆን ነዳጅ ቅባት እና ዘይት ዕቃዎች ግዥ እና እንዲሁም ለተማሪዎች የተግባር ልምምድ የሚሆኑ /መኪና/ የተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የኢት/መከ/ዩኒቨ/ግ/ጨ/02/17 እና የኢት/መከ/ዩኒቨ/ግ/ጨ/002B/17 በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም ለዩኒቨርስቲ አገልግሎት ለሚሰጡ እና በዩኒቨርሲቲው ስር ለሚገኙ ኮሌጆች እና የምርምር
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ከብሮም ሀይሎ እና በፍ/ባለዕዳ አርቢማን አጠቃላይ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የግዢ ቡድን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፍለጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001 የአ/ከ/ክ/ከ በስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የግዢ ቡድን በ11 ምድቦች ማለትም ፤– በምድብ 1. የከባድ እና የቀላል
የአመያ ማረሚያ ተቋም በ2016 በጀት ዓመት ከሐምሌ 22/11/2016 እስከ ታህሳስ 30/2017 ድረስ ለስድስት ወር የሚበቃ ለሕግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ጥራጥሬ እህሎችንና ሸቀጣሸቀጦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአመያ ማረሚያ ተቋም በ2016 በጀት ዓመት ከሐምሌ 22/11/2016 እስከ ታህሳስ 30/2017 ድረስ ለስድስት ወር የሚበቃ ለሕግ ታራሚዎች ምግብ
የአክስዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ዘመን ባንክ አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ቨርድ ቢፍ ፕሮሰሲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሰረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሰረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተለያዩ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
1ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 17/11/001/2016 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 1ኛ ዙር በግልጽ