Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራኦዲት ሥራ/ ጨረታ አክሲዮን ማህበራችን ከ2016 – 2018 በጀት ዓመት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሒሳብ ምርመራ /ኦዲት/ ሥራ በተፈቀደለት እና በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
ዕድገት በህብረት የገበያ አዳራሽ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ሥራ/ ጨረታ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183914 በ18/03/2010 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ይድናቃቸው ሽኩር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እሸቱ ሙሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 201877 በ29/2/2014 ዓ.ም እና መ/ቁ 217040 በ15/3/2014
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/031/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት G+3፣ የድርጅት የሚያገለግል ቤት G+1፣ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚንየም) 6ኛ ፎቅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በመያዣ የያዛቸውን የመኖሪያ ቤቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በቡኖ በደሌ ዞን የጨዋቃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 0216/M/16 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በቡኖ በደሌ ዞን የጨዋቃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለመንግስት
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የጽዳት እቃዎች ለመ/ወ/ዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የጽዳት እቃዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0014-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ሰራተኛ በተመጣጣኝ ዋጋ ተቋሙ ውስጥ ባለው ካፍቴርያ የካፌና ሪስቶራንት አገልግሎት የሚሰጡ ተጫራቾችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
የግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕየጨረታ ቁጥር፡- ኢ.ኢ.ግ/ሰቼማ/ብግጨ/2017/001 ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ሰራተኛ በተመጣጣኝ ዋጋ ተቋሙ ውስጥ ባለው ካፍቴርያ የካፌና
ሀና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮና የትምህርት እቃዎችን፣ ደንብ ልብስ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001 ሀና ቅ/አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ ቤት 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮና የትምህርት
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laptop Computer and Charger
Invitation for Bid Laptop Computer and Charger (for Runners Project) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0539-2016-PUR Object of Procurement: Laptop
በባሌ ዞን የጎባ ወረዳ ገንዘብ ጽ ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚ የቢሮ እቃዎች፤ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የግንባታ እቃዎች፤ የጽዳት እቃዎች፤ የመኪናና የሞተር መለዋወጫ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶችና የግብዣ አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር-C004/4120/2016 በባሌ ዞን የጎባ ወረዳ ገንዘብ ጽ ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚ
Ethiopian Forestry Development Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Battery
Invitation for Bid PROCUREMENT OF CAR BATTERY FOR V8 (75A/12V) BOLDEN Lot Information Procurement Reference Number: EFD-NCB-G-0155-2016-PUR Object of Procurement: