Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Alert Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Lens
Invitation to Bid Procurement Of Lens Procurement Reference No: ASH-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot
የኢ/ያ ገቢዎች ሚኒሰቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የሰራተኞች የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ERMMB 001/2017 E.C የኢ/ያ ገቢዎች ሚኒሰቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ስር ለሚገኙ የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚጠቀሙበት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎች ግዥ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ በአስቸኳይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 002/2017 ዓ.ም የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ስር ለሚገኙ የተለያዩ የመንግስት መስሪያ
የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት ለተማሪ ምግብ አገልግሎት የሚውል ጤፍ እና ነጭ ሽንኩርት ሕጋዊ ከሆኑ አቅራቢ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት ለተማሪ ምግብ አገልግሎት የሚውል ጤፍ እና ነጭ ሽንኩርት ሕጋዊ ከሆኑ አቅራቢ ድርጅቶች
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት ጥልቅ የውሃ ጉድጎድ መሳቢያ ማሽን ከነ ቦርዱ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Procurement Of 11KW SUMERSIBLE PUMP lot 009/17 /ጥልቅ የውሃ ጉድጎድ መሳቢያ ማሽን ከነ ቦርዱ ግዥ/ Procurement Reference
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምስራቅ ጎህ አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ቋሚ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎችና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምስራቅ ጎህ አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ፡- ቋሚ
የአራዳ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን በ2017 በጀት ዓመት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ፡- ቁጥር 01/2017 የአራዳ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን በ2017 በጀት
የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት እስቴሽነሪ፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣የህንፃ መሣሪያ ዎች፣ የእንስሳት መድኃኒት፣ ሲሚንቶ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የግብርና መገልገያ ዕቃዎች፣ የውሃ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና መለዋወጫና ጌጣጌጥ እና ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ሎት 11 የመኪና ጎማ፣ ሎት 12 የመኪና መለዋወጫና ጌጣጌጥ ሎት 13 ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2017 በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሰንበቴ ከተማ ከአዲስ አበባ በደሴ ከተማ መስመር በ265
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተሽከርካሪ ኪራይ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የተሽከርካሪ ኪራይ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-NC-0012-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: