Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያው ሪፕብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ እዳ የያዘውን የአክስዮን እጣ ድርሻ ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር -01/2016 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው
ገቢዎች ሚኒስቴር የአክስዮን እጣ ድርሻ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሞባይሎች፣የሞባይል ክፍሎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
RE-INVITATION TO TENDER FOR THE MOTORBIKE PURCHASE Tender Reference # SCI-ET-2024-017 SAVE THE CHILDREN INTERNATIONAL (SCI, Ethiopia) the world’s leading independent non-profit organization for children intends to purchase 52 pieces
SAVE THE CHILDREN INTERNATIONAL (SCI, Ethiopia) Invites Potential Suppliers to Purchase 52 Pieces of Motorbikes
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል። በመሆኑም ተጫራቾች በዘርፉ
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Somali Regional State Water Bureau (SRS WB) Invites Sealed Bids from Qualified and Eligible Bidders for Drilling, Development, Construction, and Pump Test for One Deep Borehole at Data’ad Kebele of Dig Woreda Dhalacad Drilling Borehole for Dig Woreda
INVITATION FOR BIDS(IFB) Invitation No.:-SRS/WB/BH/01/2017 E.C Somali Regional State Water Bureau (SRS-WB) Title: Drilling, Development, Construction, and Pump Test for
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የጽህፈት መሳርያ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ (የICT) ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ ዕቃዎች፣ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች (Spare Parts) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡–ERMMB/NCB/004/2017 EC የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ
የዳዉሮ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ጽ/መሳሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ በጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የዳዉሮ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ሎት፡-1 ጽ/መሳሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ሎት፡-2 የደንብ ልብስ በጨረታ ማስታወቂያ
በሀገር መከላከያ ሚ/ር በኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ጠ/መምሪያ የብላቴ የኮማ/አ/ወለድ ማ/ማዕከል በ2017 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የትምህርት መርጃ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎችን፣ አላቂ የፅህፈት እና የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም የሲቪል ሰራተኞችን አልባሳት እና ጨርቃ ጨርቅ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳደድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር የኮማንዶና አየር ወስድማሠልጠኛ ማዕከል ግ/ጨ/001/2017 በሀገር መከላከያ ሚ/ር በኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ጠ/መምሪያ የብላቴ
Oromia Steel Pipe Mill Plc. Would Like to Purchase RAW MATERIALS for the Factory’s Production Inputs and Fittings from Local Suppliers
Invitation to BidBid No NCB 01/2017 Oromia Steel Pipe Mill Plc. would like to purchase RAW MATERIALS for the factory’s
በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ፍ/ብሔር ችሎት ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል
ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች 1, ፋርማሲ መምህራን ዓ/ሓ/መ/ኣባይቲ እና 2, ሮወይ ዓ/ሓ/ፍ/መ ኣባይቲ ሐ/ስ/ማ/ር በአፈ ተከሳሽ ፡ ማዕሾ ይብራህ ህንጻ ተቋራጭ መካከል
በወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎቶች ጽ/ቤት ለመኖሪያ፣ ለሆቴል፤ ፔንስዮን እና ማህበራዊ አገልግሎቶች ወዘተ የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
ማስታወቂያ የ25ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ዙር ሃያ አምስተኛ 2ኛ ዙር የጨረታው ዓይነት መደበኛ በደቡብ ኢትዮጵያ ከ/መ በወላይታ
አቀስታ ጠቅላላ ሆስፒታል የጽህፈት እቃ፣ የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመብራት እቃ፣ የቧንቧ እቃ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና ጎማና የተለያዩ የመኪና እቃዎች፣ ቋሚ እቃ/ፈርኒቸር)፣ የግንባታ እቃ፣ መድሐኒቶች፣ የህክምና መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች ግዥ በተጨማሪም የላብራቶሪ ማሽኖችንና የኤክስሬይ ማሽኖችን ጥገናና ሰርቪስ የእጅዋጋ፣መድሃኒት፣ ነዳጅ፣ ኦክሲጅን ሲሊንደር እና የተለያዩ ጭነቶችን ለማስጫን የጭነት መኪና ኪራይ ማውረጃና መጫኛን ጨምሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን በለጋምቦ ወረዳ ለአቀስታ ጠቅላላ ሆስፒታል ለአገልግሎት የሚውል
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ግቢን ውብና ማራኪ ለማድረግ ከሚሰሩ የተለያዩ ሥራዎች ውስጥ አንዱ የሆነውን የላንድ ስኬፕ ሥራ በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ግቢን ውብና ማራኪ ለማድረግ ከሚሰሩ የተለያዩ ሥራዎች ውስጥ አንዱ የሆነውን የላንድ ስኬፕ ሥራ