Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 2nd RE-GlW-025-2023/2024 ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የታደሰ ንግድ

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ፣ የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣

አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለብድር መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል አስመዝግቦ ያስገዳውን ከታች በዝርዝር የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ባሉበት

የኦሮሚያ ኃብረት ሥራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና የቀይ ቡና መፈልፈያ ሳይት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Oro-Construction Group (OCG) Has Intended to Invite Eligible  Bidders for the Procurement of Computers, Printers, Photocopiers and Related, Office Furniture, Generators, Total Station and Surveying Equipment, Laboratory Equipment 

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ኤልሳቤጥ እሸቱ (2 ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሀይሉ አለነመካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

የበቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገትና አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ ዶክመንተሪ ፊልም በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የበቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገትና አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ ዶክመንተሪ ፊልም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል::

ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2016 ዓ/ም በጀት ዓመት ሒሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈለጋል

ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2016ዓ/ም በጀት ዓመት ሒሳብ ሰነድ

Naannoo Oromiyaatti Waajjiri Maallaqaa Godina Harargee Lixaa Waajjira Mana Sirreessaa Godina Harargee Lixaatiif Sirreeffamtoota Seeraa Isa Jalatti Bulchuuf kan Oolu Nyaata Bilchaataa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Dhiyeessisuu Barbaada

Beeksisa Caalbaasii Naannoo Oromiyaatti Waajjiri Maallaqaa Godina Harargee Lixaa Waajjira Mana Sirreessaa Godina Harargee Lixaatiif Sirreeffamtoota Seeraa isa jalatti bulchuuf kan oolu

Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Wallagga Lixaa Aanaa Qondaalaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Qondaalaa (Bara Baajataa 2017 Kana Keessatti ) Tajaajila Sektaroolee Mootummaa Garaa Garaa Aanichaaf Kan Oolu Meeshalee Addaa Addaa Kan Akka Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Elektirooniksii, Meeshaalee Ijaarsaa Gommaawwan Konkolaataa Garaa Garaa, Uffata Seeraa, Farmiicharootaa Fi Motor Saayikiloota (Doqdoqqee) Garaa Garaa Caalbaasii Ifaan Waldorgomsiisee Bituu

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን እና ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ

በደቡብ ምዕ/ኢት ክልል በካፋ ዞን የሚገኘው የካፋ ሁለገብ ህብረት ስራ ዩኒየን ከዩኒዬኑ መጋዘን ከኖነጋ ከተማ መጋዘን በዞኑ ውስጥ ባሉት የማራገፊያ ጣቢያዎች የአፈር ማዳበሪያን የሚራገፈውን የጭነት አግልግሎት የሚሰጡትና የጭነት መኪናዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ምዕ/ኢት ክልል በካፋ ዞን የሚገኘው የካፋ ሁለገብ ህብረት ስራ ዩኒየን ከዩኒዬኑ መጋዘን ከኖነጋ ከተማ መጋዘን በዞኑ ውስጥ

የፌዴራል መንግሥት ሕንፃዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የናፍጣ ጄኔሬተር 100 KW ጥገና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት፡- 2 የናፍጣ ጄኔሬተር 100 KW ጥገና Lot Information Procurement Reference Number: BCPO-NCB-NC-0003-2017-PUR Object of Procurement: ሎት፡-