Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ሰይፈ ገ/ፃዲቅ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ገ/ፃዲቀ ጨርቆስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/289626 በ21/3/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 የበጀት ዓመት ማዕከሉ ለሚያመርታቸው የምርምር ዕቃዎችና ቴክኖሎጂዎች ግብዓት የሚውሉ ብረታ ብረቶች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎች፣ ቋሚ እና አላቂ የወርክ ሾፕ
የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 የበጀት ዓመት ማዕከሉ ለሚያመርታቸው የምርምር ዕቃዎችና ቴክኖሎጂዎች ግብዓት የሚውሉ ብረታ ብረቶች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎች፣ ቋሚ እና አላቂ የወርክ ሾፕ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንከ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የእቃው አይነት ሞዴል/ ብራንድ
ስኬት ባንከ አ.ማ ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ህፃን እዮብ እንዳልካቸው እና የፍ ባለዕዳ እነ አቶ ኤልያስ ይትባረክ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/103805 በ18/3/2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/110092
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
SOLIDARITES INTERNATIONAL Call for Tender for the Provision of Rental Vehicles Services, Under the Framework Agreement, for the NGO SOLIDARITES INTERNATIONAL in the Tigray Region
TENDER ADVERTISEMENT OBJECT: Call for tender for the provision of Rental vehicle services, under the framework agreement, for the NGO
ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ.የተ.ግ.ማህበር (ኖክ) ቃሊቲ መጋዘን ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ብዛት ያላቸውን ፓሌቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ኩባንያችን ቃሊቲ መጋዘን ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ብዛት ያላቸውን ፓሌቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የእቃዎቹም ዝርዝር እንደሚከተለው ይሆናል፡፡ ተ.ቁ የፓሌቱ
The Organization for Women in Self-Employment (WISE) Invites Qualified Consultants to Apply for a Baseline and Gender Assessment
Invitation to Bid for Baseline and Gender Assessment The Organization for Women in Self-Employment (WISE) invites qualified consultants to apply
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሆቴል ህንፃ፣ የተገነባ ጅምር ህንፃ፣ መኖሪያ ቤት፣ G+3 ጅምር ህንፃ፣ መጋዘን በውስጡ ከሚገኙት ከወተት ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ጋር፣ የጭነት ተሽከርካሪ፣ አይሱዙ የጭነት መኪና፣ የእርጥብ ቡና ሳይት በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል
የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሰጠው ብድር በአግባቡ ባለመመለሱ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለዕዳ ማካካሻነት
Tinaw Business S.C. Invites Qualified Vendors to Submit Proposals for the Implementation of an ERP System
Tinaw Business S.C. Bid Announcement Tinaw Business S.C. invites qualified vendors to submit proposals for the implementation of an ERP
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የተማሪዎች መቀመጫ ኮምባየንድ ዴስክ እና የተለያዩ የት/ቤት ቤተ ሙከራ ቁሳቁስ (laboratory Equipment’s) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይል ድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የሚከተለውን ግዢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ. የምክር አገልግሎት የሚሰጡ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ጨረታ ቁጥር አስዓኮሴማ አ.ማ 04/2017 አዲስ – አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የምክር አገልግሎት
Ethio Wetlands and Natural Resources Association (EWNRA) Invites Interested Bidders for the Sale of the Used Vehicle
INVITATION FOR PUBLIC SALE OF USED VEHICLE Ethio Wetlands and Natural Resources Association (EWNRA) is a civil society organization, a
Imagine 1day Tigray Coordination Office Currently Has the Plan to Maintain and Repair 1230 Damaged Combined Desk in Different 33 Schools in the Tigray Region
imagine 1 day BID# 11D/OBP#010/2024) RE-Invitation to Bid Imagine 1day is a non-religion, non-profit international NGO founded in Vancouver, Canada