Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን እና በሳሪስ 106 ቅርንጫፍ በሎት 1 በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For Oil Station Description: Submersible Pump For Oil Station Award Type:
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Naannoo Oromiyyaa Godina Baalee Bahaa Aanaa Daawwee Qaachan Waajjira Mallaqaa Bara Baajataa 2017tti Seektaroota Mootummaa Aaanaa Keessa Jiraniif Meeshaalee Adda Addaa Caalbaasii Ifaadhaan Wal-dorgomsiisee Bitachuu Barbaada
Beeksiisaa Caalbaasii Naannoo Oromiyyaa Godina Baalee Bahaa Aanaa Daawwee Qaachan Waajjira Mallaqaa Bara baajataa 2017tti Seektaroota Mootummaa Aaanaa Keessa Jiraniif
ኢ/ያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን የሙሉ ቀን የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ERMMB 003/2017E.C ኢ/ያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል:: የሙሉ
Godina Qellem Wallaggaatti Waajjirri Maallaqaa Aanan Sayyoo Seekteroota Aanichaaf Kan Oolu Bara Bajataa 2017tti Barreefamaa Uffanna Seeraa Hojjetootaa, Meeshaalee (stationary), Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Biiroo Keessaa Adda Addaafi Meeshaalee Elektirooniksii Dhiyeessitoota Seera Gabeessa Ta’anirraa Dorgomsiisee Caalbaasii Ifaadhaan Bituu barbaada.
WallaggaBeeksisa Caalbaasil Godina Qellem Wallaggaatti Waajjirri Maallaqaa Aanan Sayyoo seckteroota Aanichaaf kan oolu bara bajataa 2017tti barreefamaa, Uffanna Seeraa hojjetootaa,
የኢትዮጵያ ፖስታ Power Supply, Inverter Solar Panel with Inverter, Digital Screen, Smart TV 75 Inch & Head Set 10 Inch በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግጨ 2/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተቀመጡትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእምድብር ከተማ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የእስቴሽነሪ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ/01/ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእምድብር ከተማ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ
አጋርፋ የግብርና ቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ ጥሬ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ ለተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውሉ ዘይቶችና ቅባቶችን ግሪስ)፣ የአልፋ አልፋ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የዕቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያየግዥ መስያ ቁጥር፡-01/001/2017 አጋርፋ የግብርና ቴክኒክ ሙያ ትምርትና ሥልጠና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት በተመደበለት በጀት፡- ለተማሪዎች ቀለብ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮዽያ ሕዝቦች ከልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ቪድዮ ካሜራ፣ ስማርት ሞባይል ቀፎዎች ግዥ፣ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች የውስጥና የውጭ ማሟያ ዕቃዎች ግዥ፣ የተለያዩ ህትመቶችን፣ የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ ለሥራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 32 የሚሆኑ ያገለገሉ መኪናዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡– AAሀ/NCB/pd/01/2017/24 ያገለገሉ መኪናዎች ሽያጭ ጨረታ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከላይ የተጠቀሰውን ብዛታቸው 32 የሚሆኑ ያገለገሉ መኪናዎችን
የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ማኔጅመንት ቢሮ ለሠራተኞች የዱቤ Credit/ የመድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት የሚሰጡ ፋርማሲዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU/ARPM/01/2017 የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ማኔጅመንት ቢሮ ለሠራተኞች የዱቤ Credit/ የመድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት የሚሰጡ ፋርማሲዎችን