Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን እና በሳሪስ 106 ቅርንጫፍ በሎት 1 በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For Oil Station Description: Submersible Pump For Oil Station Award Type:

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2ኛ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨ-01/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ሎት

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ12 የካራ ጋቢሳ ቅድመ መደበኛ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በየካ ክ/ከተማ ወረዳ12 የካራ ጋቢሳ ቅድመ መደበኛ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት

Alert Comprehensive Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Uniform 2

Invitation to Bid Procurement Of Uniform 2 Procurement Reference No: ACSH-NCB-G-0030-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የእንስሳትና ዓሳ ሴክተር ልማት ፕሮጀክት 35 ኩንታል መጫን የሚችል ተሽከርካሪ ግዥ ከዓለም ባንክ በተገኘ በጀት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 29/17 የሀገር ስም/ የክልል ስም፤ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የቢሮ ስም፡ ግብርና ቢሮ ፕሮጀክት መለያ ቁጥር

የእግዚአብሔር አብ ኢ/ማ/ል/ አክሲዮን ማህበር 2016 ዓ.ም ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖረት ማድረግ ስለሚፈልግ ብቁ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን የእግዚአብሔር አብ ኢ/ማ/ል/ አክሲዮን ማህበር 2016 ዓ.ም ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖረት ማድረግ ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መሰፈርቶች የሚያሟሉ ብቁ

South Ethiopia Regional State Bureau of Agricultural Invites Qualified and Registered Audit Firms/Auditors Authorized by the Office of General Auditor and Registered by the “Accounting and Auditing Board of Ethiopia” to Submit Their Technical & Financial Proposal for Auditing the Financial Documents of the Project: Starting from 20 September 2022 to 7 July 2024

በአብክመ ደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የሕንጻ መሣሪያዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የቤትና የቢሮ እቃዎች ደንብ ልብስ / ብትን ጨርቅ፣ ጫማ፣ የተዘጋጁ ልብሶች እና የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The African Reinsurance Corporation (Africa Re) Invites Eligible Bidders to Purchase of Finished/unfinished Building or a Prime Area Plot of Land for Office Building Development for the Africa Re Addis Ababa Contact Office

ስኬት ባንከ አ.ማ ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንከ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ