Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን እና በሳሪስ 106 ቅርንጫፍ በሎት 1 በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For Oil Station Description: Submersible Pump For Oil Station Award Type:

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2ኛ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሰበታ ክፍለ ከተማ ወረዳፍ/ቤት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ ደንብ ልብሶች፣ የመኪና ጎማዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሰበታ ክፍለ ከተማ ወረዳፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመትሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1  የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የእህል ማጨጃ ማሽነሪዎች (Combiners) በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን እና በእዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን የእህል ማጨጃ ማሽነሪዎች (Combiners) በዝግ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

Arsi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Part

Invitation for Bid Procurement of Spare Part (Tata Vehicles) Lot Information Procurement Reference Number: ARU-NCB-G-0055-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this Open National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Vehicles Annual Inspection Service

Invitation to National Competitive Bid Floating Date: As of October 09, 2024 RFQ No. 4269804 1. Ethio Telecom invites all

Ethiopian Sugar Industry Group (Omo Kuraz No-2 Sugar Factory) Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply (FOB Djibouti) of Ursus Tractor for Model: 20014/25014, Grab Loader John Deer for Model TRCW-16 Spare Part, Rome Implement For Model 2254 Spare Part, Versatile Tractor for Model 2375 Spare Parts

Ethiopian Sugar Industry Group (Omo Kuraz No-2 Sugar Factory) Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply (FOB Djibouti) of Sulphur, NF Acid Cleaning Agent Ultrasis, Alkaline Chemical HY-300 Reverse Osmosis Membrane Cleaning Agent, Anti Sealant (polymer)

የኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ 2017 የበጅት ዓመት የጽሕፈት መሳሪያ፣ የቢሮ ውስጥ መገልገያ የፅዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎች፣ ልዩልዩ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ 2017 የበጅት ዓመት የጽሕፈት መሳሪያ፣ የቢሮ ውስጥ መገልገያ የፅዳት ዕቃዎች፣

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የሰ/ሰ/ወ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ን/አስ/ር ቡድን በ2017 በጀት አመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አቅርቦቶችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን በመጋበዝ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የብሄራዊ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የሰ/ሰ/ወ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ን/አስ/ር ቡድን

የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ስር የሚገኘው የነጌሌ ቦረና መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ፅ/ቤት 45/አርባ አምስት እና ከዚያ በላይ ሰው መያዝ የሚችል አንድ(1) የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ በሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሆን ለ1 /አንድ/ ዓመት ኮንትራት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

 የሠራተኛ ሰርቪስ መኪና ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው በኢ.ፌ.ድ.ሪ የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ስር የሚገኘው የነጌሌ ቦረና መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ፅ/ቤት 45/አርባ አምስት