Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የንግድ ቤት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ስ/ኮ/ምዕራብ/ቅ/ጽ/ቤት 02/2016 መ/ቤታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች ጠዋት እና ማታ ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ አቃቂ ቃሊቲ ከሚገኘው ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ አርብ ሙሉ ቀን እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ 9 ሚኒባስ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ እያንዳንዳቸው የመጫን አቅም 12 ሰው የሆኑ ታክሲዎች እና 1 የቀን ውሎ ሚኒባስ የኪራይ አገልግሎት ግዥ የሚሰጥ የግዥ መለያ ቁጥር ፕሮ/ምዕራብ 02/2016፣ የመኪና መለዋወጫ Rare Hand Braker Cable፣ Axle Seal፣ Shock Absorber Bushing (rear) ለኒሳን መኪና ፕሮ/03/2016፣ የሰራተኞች መታወቂያ፣ የደረት ባጅ እና የጠረጴዛ መገለጫ፤ አቅጣጫ ጠቋሚ ፕሮ/04/2016 እና የኮፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች ጥገና ፕሮ/05/2016 በግልጽ ጨረታ የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርቶች

ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሃረጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሃራጅ ቁጥር 01/2016 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Positive Action for Development Would Like to Invite Qualified and Interested Potential Bidders to Procure ES Repair Kits V4 (ESRK-V4)

INVITATION TO TENDER For the Procurement of ES Repair Kits V4 (ESRK-V4) Reference Number: PAD/008/24 Positive Action for Development (PAD)

PATH Intends to Establish Long-term /framework/ Agreements (1-2 Years) with Eligible and Competent Service Providers Engaged in the Provision of Light Vehicle Lease Services

INVITATION TO OPEN TENDER Reference Number Office PR Serial Number-10041910-0016/2024 PATH Ethiopia Invitation To Tender Issue Date 25th  August 2024

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት እና የፋብሪካ ቦታ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው)

Unicef (Ethiopia) Wishes to Invite You to Submit a Proposal For the Renovation and Extension of the UNICEF Hawassa Field Office

REQUEST FOR PROPOSALS FOR RENOVATION AND EXTENSION OF THE UNICEF HAWASSA FIELD OFFICE LRPS-2024.-9192223 Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request

Unicef (Ethiopia) Wishes to Invite You to Submit a Proposal For the Renovation and Extension of the UNICEF Hawassa Field Office

REQUEST FOR PROPOSALS FOR RENOVATION AND EXTENSION OF THE UNICEF HAWASSA FIELD OFFICE LRPS-2024.-9192223 Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request

Ahadu Bank S.C Invites All Interested Eligible Companies for the Procurement of Different Office Machines

Invitation to National Competitive Bid Reference No. Ahadubank/FPMD/03/2024/25 Ahadu Bank S.C invites all interested eligible companies for the procurement of

Nib Insurance Company (S.Co) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Different Stationery Materials

Invitation to Bid for the supply of different Stationery Materials Bid No. PPFMS 002/2024-2025 Nib Insurance Company (S. Co.) invites

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Would Like to Invite Eligible Bidders to Participate in the Bid Floated Through National Competitive Bidding (NCB) for the Supply of IT Software

ETHIOPIA COMMODITY EXCHANGE Ethiopia Commodity Exchange BID ANNOUNCEMENT Proc. Ref No:- ECX/O-007/2024 Ethiopia Commodity Exchange (ECX) would like to invite

አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ የኩባንያውን ህንጻ አስተዳደር መመሪያ ጥናት፣ የንብረት ዋጋ ግምት ጥናት፣ የኩባንያውን መመሪያዎች ክለሳ እና የኩባንያው አዋጭነት ጥናት ክለሳ የምክር አገልግሎቶች የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አአዓኮኤማ አ.ማ 02/2017 አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የምክር አገልግሎቶች የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏