Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፤
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢት/ግቢ/አይመልፕ/ግጨ/02/2017 በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ቢሮው ባዘጋጀው
በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገሠሠ እሸቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ማርታ እሸቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 258027 በ13/4/2013 ዓ.ምእና በመ/ቁ 264930 በ20/7/2015
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የግልፅ ጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ
የግልፅ ጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ የአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በቀን 17/01/2017 ዓ.ም ገፅ 32 በጨረታ ቁጥር ARARI 01/01/2017
ORDA Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Supply and Deliver of Transitional Beehive, Bee Equipment and Safety Clothing
Invitation for Open Bids Bid No, ORDA /NCB/PG/22/2024 ORDA Ethiopia has a plan to purchase Transitional Beehive, Bee equipment and
በየካ ክ/ከተማ የወረዳ 08 ጨፌ ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የህክምና አላቂና ቋሚ እቃ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የህትመት ስራዎች፣ ፈርኒቸር፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒስ እና የፈርኒቸሮች ጥገናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 01/17 በየካ ክ/ከተማ የወረዳ 08 ጨፌ ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የህክምና አላቂና
Chemical Industry Corporation Adami Tulu Pesticides Processing Factory Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Different Raw Materials & Packaging Materials
INVITATION FOR (ICB) BID NO.APPF 03/2024 1. Chemical Industry Corporation Adami Tulu Pesticides Processing Factory invites sealed bids from eligible
በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለተቋቋሙ ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለተቋቋሙ ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ
የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፑል ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፑል ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት እቃዎች እና
Jimma City Administration Now Invites Sealed Bids from the Eligible Bidders for the Construction of Walkway Cycle Lane & Greenery
Invitation for Bid Procurement for the construction of Urban Infrustructure in the City Jimma city administration has planned to execute
በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ ጉጂ ዞን ሱሮ ባርጉዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ ጉጂ ዞን ሱሮ ባርጉዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ
Jimma City Finance Office Now Invites Sealed Bids from the Eligible Bidders for the Provision and Construction of Different Projects
Invitation for Bid Procurement for the construction of Urban Infrastructure in the City Jimma city administration has planned to execute