Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብደር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት
ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና የንግድ ህንፃ (G+4) ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውንና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመስከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል። በመሆኑም
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሆቴል አገልግሎት የሚውል በግንባታ ላይ ያለ ጅምር ህንፃ እና ለንግድ አገልግሎት የሚውል ግንባታ ላይ የሚገኝ ጅምር ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ 3 አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት001- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0183-2016-PUR Object of Procurement: ሎት001- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Description: ሎት001- በድጋሚ የወጣ
ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ.የተ.ግ.ማህበር (ኖክ) ቃሊቲ መጋዘን ውስጥ ያሉትን ባለ 1ኛ ደረጃ እና 2ኛ ደረጃ ፓሌቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Mar 05, 2026) ጉዳዩ፡– ጨረታን ይመለከታል ኩባንያችን ቃሊቲ መጋዘን ውስጥ ያሉትን ባለ 1ኛ ደረጃ እና 2ኛ ደረጃ ፓሌቶችን ባሉበት
የሳቢያን ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ የግዢ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Mar 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጠ/ሆስፒታል 0005/18 የሳቢያን ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ
የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለስፖርት ቡድን የስፖርት ትጥቅና የብስክሌት እቃዎችን በጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል
Dire Gazetta (Mar 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለስፖርት ቡድን የስፖርት ትጥቅና የብስክሌት
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት ሊያሰራው ለፈለገው ስራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 05, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ተቋ 004/2018 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ /ቤት
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ በግብርና መምሪያ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ በግብርና መምሪያ ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ማለትም የአንድ
በን/ስ/ላ/ክ/ከ የወረዳ 02 ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 05, 2026) የሁለተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 002/2018 በን/ስ/ላ/ክ/ከ የወረዳ 02 ጤና ጣቢያ የ2018
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ ሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ጫማዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ወተት እና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢመአ/ሻሽ/080/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ
በሲዳማ ክልላዊ መንግሥት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 27, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ክልላዊ መንግሥት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የሚሆን ከዚህ
Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of 17 Units of Cargo Truck 70Q.
ethiotelecom(Feb 27, 2026) Floating Date: As OF MARCH 11, 2026 RFQ No. 4279399-2 1. Ethio telecom invites all interested