Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 12, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦላይን ሃራጅ ጨረታ ቁጥር AE001/2018 ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ የተለያይዩ መኪኖችን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ ኦላይን አወዳድሮ ለመሽጥ

ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ የተለያይዩ መኪኖችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኦላይን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አአ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባሕአዳ/ሐራጅ/0452018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ማስታወቂያ ሪዬስ ኢንጂነሪንግ ኢማ የተለያዩ የፎርድ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫዎች ዕቃዎች ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ነሐሴ 7

በኢሉባቦር ዞን የነዲ ኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ጎማዎች እና የሰራተኛ ደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል የሎደር እና የግሬደር ጎማ እንዲሁም ካሜራ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ ቤት ለማዘጋጃ ቤት

በጅማ ዞን የነዲ ጊቤ ወረደ ገንዘብ ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የቢሮ ውስጥ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የቴ/ሞ ዕቃዎች እና Pump with Generator በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ በ09 ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የ1ኛዙር ግልጽ ጨረታ የመስ/ቤታችን የ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉት ማለትም፣ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች የተለያዩ የፅዳት

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮምፒዉተሮች፣ ጄኔሬተሮች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የሥልጠና ዕቃዎች እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ የመሳስሉትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን፣ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብሶችን፣ የፅዳት እቃዎችን፣ ቋሚ እቃዎች ግዥ፣ ህትመትና መፃሐፍቶችን፣ የመኪና ኪራይ፣ የጉልበት አገልግሎት፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ እንዲሁም የመስተንግዶ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሰዴንሶዶ ወረዳ ፍርድ/ቤት በ2019 የበጀት አመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈሪኒቸር)፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የመሳሰሉት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አንቆርጫ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001 በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት አንቆርጫ  ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2019