Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ ሳራ ሞገስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ካሳሁን ገ/ስላሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 198914 በቀን 24/4/2017
የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪኖች የጨረታ ማስታወቂያ ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ የመስክ መኪኖቹን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ የመስክ መኪኖቹን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና የሞተር ሣይክል ለመሽጥ የመጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ- 06/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ
የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 4 ተሽከርካሪዎችን እና የሞተር ሣይክል ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) ሁለተኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/M/A/Gurawaa-2018-002 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኢኒስታሌሽን ስራ በግልጽ ጨረታ ሁለተኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 13 አስተዳደር የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ጨ001/19 በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 13 አስተዳደር 1. ቋሚ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዲስ አበባ ከተማ፣ በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7 ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የዋናው መስሪያ ቤት ሕብር ሕንፃ ዘጠነኛ /9ኛ/ ወለልን ለቢሮ አገልግሎት እንዲውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡ ሕባ/001/2019 ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዲስ አበባ ከተማ፣ በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት/በ 5/1/2019 ዓ.ም አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የእህል ዘሮች አጨዳ እና ከማሳ ወደ አውድማ የማጓጓዝ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE/ NCB/005/2019 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የእህል ዘሮች አጨዳ
የአለታ ወንዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ህንፃ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የህንፃ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአለታ ወንዶ ከተማ አስተዳደር በመሳለሚያ ቀበሌ የሚገኘውን
ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የመኪና እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Sep 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/df9b44be-b1fa-4f0e-aaf7-8b9671a04ccc/open Lot Information
Ethiopian Public Service University፡ Procurement of Construction Materials
Government (Sep 19, 2026) Please click on this link to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/182772fc-2586-48bc-b3dc-e1f6b95b2099/open Lot Information Procurement Reference
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Spare Parts (JTMHV09J704032873 ለሆነ ተሽከርካሪ)
Government (Sep 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/585ad2ac-ce63-41d4-9f03-bbe0da3d69be/open Lot Information
የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የሰራተኛ ደንብ ልብስ ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ECO-02/2019 የኦሮሚያ