Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌከትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችንና እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 12, 2026) INVITATION TO RE-BID Bid Reference No: ERCS/WRKS/0049/26 The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Headquarters invites sealed bids from eligible and qualified contractors for the following procurements:
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible General or Building Contractors (Category 5 and Above) for the Supply and Installation of Labor, Materials, and Equipment for MCH Block Renovation/Construction with Wash Fit at Two Health Centers (Tiergul and Yiryir) in Tiergol Woreda, Nuer Zone, Gambella Region.
Dire Gazetta (Aug 05, 2026) የድሬዳዋ ከተማ ጽዳት ውበት እና አረንጓዴ ልማት ኤጀንሲ ደረቅ ቆሻሻን በተሸከርካሪ በማጓጓዝ የማስወገድ አገልግሎት መስጠት ለሚችሉ በጽዳት አገልግሎት ዘርፍ ፈቃድ ላላቸው ተጫራች ማሕበራት/ድርጅት የወጣ ለ2ኛ
የድሬዳዋ ከተማ ጽዳት ውበት እና አረንጓዴ ልማት ኤጀንሲ በከተማው ውስጥ በሚሰጠው ስምሪት መሰረት በጽዳት ማህበራት ከቤት ለቤት የሚሰበሰበውን ደረቅ ቆሻሻ በተሽከርካሪ በመቀበል እስከ ቆሻሻ ማስወገጂያ ቦታ በማጓጓዝ የማስወገድ አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉ ድርጅቶችን/ማህበራቶችን በጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ውል ለማሠራት ይፈልጋል
Reporter (Aug 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዬን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
እርግብ ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ኅብረት ሥራ ማኅበራት ኅብረት (ዩንየን) የ2018 ዓ/ም ዓመታዊ ሙሉ የፋይናንስ እና የሥራ አመራር ቦርድ ኦዲት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ እርግብ ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ኅብረት ሥራ ማኅበራት ኅብረት (ዩንየን ) የ2018 ዓ/ም ዓመታዊ ሙሉ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ስር ለሚገኝው የአበበ ቢቂላ መታሰቢያ ትምህርት ስልጠና ማእከል በ2019 በጀት ዓመት ካፍቴሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 16, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር አ/ቢ/መ/ስ/ት/ስ/ማ/ጨ/ቁ/001/2019 የጨረታ ሠነድ መመሪያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና
Yilmana Densa Woreda Finance Office Invites Bids for the Construction of Yita Small Scale Irrigation Project Under Food System Resilience Program (FSRP) (IFB Reference No: ET-AMHARA-FSRP/02/-GWC-NCB)
Addis Zemen (Oct 16, 2026) Invitation for Bid/IFB/for National competitive Bid/NCB/ Country: Ethiopia, Amhara. Employer: Yilmana Densa Woreda Finance office.
በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን የአማን ፖሊ ቴክኒከ ኮሌጅ የ2019 በጀት አመት ቋሚና አላቂ የትምህርትና ስልጠና እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን የአማን ፖሊ ቴክኒከ ኮሌጅ የ2019 በጀት አመት ቋሚና
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዓይነት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (ፈርኒቸሮች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ምስ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/002/2019 ተቋማችን ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዓይነት የቢሮ መገልገያ
በገ/ውኃ/ከተ/አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ዓመታዊ የመኪና መለዋወጫ እቃ እና ዓመታዊ የመኪና ጎማ ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 16, 2026) የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በገ/ውኃ/ከተ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አመታዊ ግዥ በብሔራዊ ግልፅ
በደ/ም/ኢትዮ/ህ/ክ/መ/ክህሎትና ቴክኖሎጅ ቢሮ የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የመማሪያ ክፍል ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 16, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢትዮ/ህ/ክ/መ/ክህሎትና ቴክኖሎጅ ቢሮ የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ባለቤትነት በ2019 የበጀት ዘመን ሊያሰራ ላሰበው
Ethiopian Civil Aviation Authority: Procurement of ICT Equipment
Government (Oct 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4c033772-7680-4095-8e89-2b9c3b31f032/open Lot Information
Arbaminch University: Procurement of Medical Imaging Supplies and Chemicals for AMU Referral Hospital/27
Government (Oct 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f2dcec3e-5cf1-4d70-b73d-c3c048ee3e76/open Lot Information