Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ ሳራ ሞገስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ካሳሁን ገ/ስላሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 198914 በቀን 24/4/2017
የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪኖች የጨረታ ማስታወቂያ ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ የመስክ መኪኖቹን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ የመስክ መኪኖቹን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና የሞተር ሣይክል ለመሽጥ የመጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ- 06/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ
የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 4 ተሽከርካሪዎችን እና የሞተር ሣይክል ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) ሁለተኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/M/A/Gurawaa-2018-002 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኢኒስታሌሽን ስራ በግልጽ ጨረታ ሁለተኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ethiopian Medical Association (EMA) is Inviting Experienced and Competent Audit Firms to Provide IPSAS-based External Audit Services for its Books of Accounts for the Year Ending December 31, 2026.
The Reporter (Sep 19, 2026) INVITATION TO BID FOR IPSAS BASED EXTERNAL AUDIT SERVICE The Ethiopian Medical Association (EMA) is
Wako Gutu Foundation (WGF) Invites Eligible and Legally Registered Suppliers to Supply and Install 18 Solar Power Packages and Electrical Accessories Across 18 Sites in Gurradhamole, Ginnir, and Somale Districts to Support Digital Education Services.
The Reporter (Sep 19, 2026) INVITATION TO BID Wako Gutu Foundation (WGF) announces this invitation for eligible suppliers to supply
UNICEF is Seeking Proposals for the Establishment of a Long-Term Agreement (LTA) for the Supply, Installation, Testing, and Commissioning of Hybrid Solar PV Generator Systems, Backup Power Supplies, Borehole Risers Pipes, Casings, Pipes, and Fittings, Including After-sale Service and Auxiliary Spare Parts for UNICEF-supported WASH Projects.
The Reporter (Sep 19, 2026) Advertisement Open for Procurement Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in
Dashen Breweries S.C. Invites Qualified Electro Mechanical Contractors (Grade 2 and Above) for the Supply, Installation, and Commissioning of a Caustic Sedimentation Tank Upgrade (3-Tank System) for its Gondar Plant.
The Reporter (Sep 19, 2026) INVITATION TO BIDTender No. DBSC/NCB/14C/2026 Dashen Breweries S.C invites interested & qualified Electro Mechanical contractors
በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 08 የብሩህ ተስፋ ቅ/አ/አ/ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎችና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 01/2019 በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 08 የብሩህ ተስፋ ቅ/አ/አ/ እና
The Ministry of Agriculture is Seeking Expressions of Interest from Eligible Consulting Firms to Conduct a Comprehensive Climate Risk Assessment, Modelling, and Greenhouse Gas (GHG) Emission Estimates for the Agriculture and Livestock Sectors.
Ethiopian Herald (Sep 19, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-FIRM SELECTION) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name
የጋሞ ዞን ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ በዞኑ አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ እና ጨንቻ ዙሪያ ወረዳ መሀል በደገና ቀበሌ የጉጫ ኮንፓርትመንት ሰው ሰራሽ ደን 8.09 ሄክታር እና 350.5 ሜ/ኩ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ዞን ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ በዞኑ አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ እና ጨንቻ
ሠላም አዳማ ልኳንዳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር የስጋ ተረፈ ምርቶችና ታርጋና ሊብሬ የተመለሰ አይቪኮ መኪና አወዳድሮ ከአሸናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት ጋር ውል ተዋውሎ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሠላም አዳማ ልኳንዳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የስጋ ተረፈ ምርቶችና
በልደታ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኝ ዳግም ህዳሴ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Lessan (Sep 19, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኝ ዳግም ህዳሴ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን