Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

2merkato.com (Jul 11, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 10, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ ከባንካችን የተበደሩትን የብድር ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ካልሆኑ ተበዳሪዎች የተረከባቸውን የዋስትና ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ጨረታ ላይ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jul 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ አቶ ኤሊያስ ሀሰን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መላኩ ጥላሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.194779 በ8/4/2017 ዓ.ም በዋለው

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 10, 2026) ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች እነ ወ/ሮ ፋና ጋብሶ 245 ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሽ የኳድራንት አፓረል ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ንብረቶች የሆኑት የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሣ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement of Agricultural Inputs

Government (Mar 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2e0ad928-609e-4657-8ae0-ae99a6542426/open Invitation to

ከሄው ላዴ በጐ አድራጐት ማኅበር በ2025 ጀምሮ በተከታተይ የሶስት ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና በተመሰከረላቸዉ የዉጭ ኦዲተር በየዓመቱ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስተወቂያ እሔው ላዴ በጎ አድራጎት ማህበር ከተለያዩ ለጋሽ ግለሰቦች የገንዘብ ድጋፍ አግኝቶ በ2025

አብዲ ጉዲና ኤች አይቪ በደማቸው ውስጥ የሚገኝና በኤድስ ሳቢያ ወላጆቻቸውን ያጡ ታዳጊ ማህበር ከጃንዋሪ 1/1/2025- እስከ 30/12/2025 ድረስ ያለውን የበጀት ዓመት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አብዲ ጉዲና ኤች አይቪ በደማቸው ውስጥ የሚገኝና በኤድስ ሳቢያ ወላጆቻቸውን ያጡ ታዳጊ ማህበር

Awash Bank Invites Bids for the Supply and Implementation of a Web Application & API Protection (WAAP) Solution (Lot-1) and the Renewal of a Darktrace Detect/network License (Lot-2).

Addis Zemen (Mar 28, 2026) INVITATION TO BID National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number Re-Bid AB/IT/11/2025/26. 1. Awash Bank

Oromia Construction Corporation (OCC) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Asphalt Pavers, Pneumatic Rollers, and Asphalt Distributors.

Ethiopian Herald (Mar 28, 2026) INVITATION FOR BID INVITATION FOR TENDER (Ref. NCB/OCC-016/2026 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to

Ethiopian Wildlife Conservation Authority: Notice of Bid Cancellation

Ethiopian Herald (Mar 28, 2026) NOTICE OF BID CANCELLATION Procurement Reference No.: EWCA-SMNP-NCB-L01-2025 (LOT-1) EWCA-SMNP-NCB-L02-2025 (LOT-2) EWCA-SMNP-NCB-L03-2025 (LOT-3) Dear Bidders,

በደቡብ ኦሞ ዞን የቀይ አፈር ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አግልግሎት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በቁጥር 24 ለመኖሪያ አገልግሎት በቁጥር 5 ለንግድ እና ለኢንቨስትመንት ሚውሉ በድምሩ 29 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Ministry of Water and Energy Would Like to Notify Amendment on Contract Title and RFB Reference Number

Ethiopian Herald (Mar 28, 2026) Amendment to the Previously Announced Bid SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE Request for Bids for Procurement of

Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement for Pig CEO (አሳማ )

Government (Mar 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a413dc4b-ed0e-4fa1-9c29-9e1aef11e819/open Invitation to