Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የበቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገትና አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ ዶክመንተሪ ፊልም በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል:: በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን
የበቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገትና አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ ዶክመንተሪ ፊልም በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር 02/2017በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2016ዓ/ም በጀት ዓመት ሒሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈለጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ
ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2016 ዓ/ም በጀት ዓመት ሒሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈለጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 03/2016 ኮሌጃችን ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ፦ የተማሪዎች የምግብ ቤት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ የጎሚስታ እቃዎች እና የተለያዩ የኤክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም ሌሎች የእጅና የእርሻ መሳሪያዎች
ገዋኔ ግብርና ቴክኒክ ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ የተማሪዎች የምግብ ቤት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ የጎሚስታ እቃዎች እና የተለያዩ የኤክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም ሌሎች የእጅና የእርሻ መሳሪያዎች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
HELVETAS Swiss Intercooperation Would Like to Procure a Digital Video Camera, Digital Photo Camera, Voice/Audio Recorder, and Microphone (Amplifier and Mic) for the ALGP-Plus Project
RE-INVITATION FOR BID For the supply of Digital video cameras, Digital Photo Camera, Voice/Audio Recorder and Microphone. (Amplifier and Mic)
DMC Construction PLC Now Invites Eligible Bidders (Subcontractors) to Submit Sealed Bids for the Construction of Clearing and Grubbing, Earthworks, and Sub Base Works of the Project
NOTICE OF INVITATION FOR BID 1. DMC Construction Plc. has entered a Contract agreement with the Ethiopian Roads Administration (ERA)
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መስከረም አለሙ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አክሊሉ ጌታሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
East Africa Skills for Transformation and Regional Integration Project (EASTRIP) Intends to Apply Part of the Proceeds for the Procurement of Electric Vehicles for Training Purposes at Kombolcha Polytechnic College
REQUEST FOR BIDS GOODS FOR ELECTRIC VEHICLES FOR TRAINING PURPOSE Country: Ethiopia Project: East Africa Skills for Transformation and Regional
ካይት ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተወ/የግ/ማኅበር የቨርጅን ወረቀት ጥሬ ዕቃ ተረፈ ምርት (Bundle) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ካይት ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተወ/የግ/ማኅበር የቨርጅን ወረቀት ጥሬ ዕቃ ተረፈ ምርት (Bundle) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም በጨረታው
መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 85,000 ሜትሪክ ቶን የታጠበ 105,000 ሜትሪክ ቶን ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማ ለምርት አገልግሎት የሚውል የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 51/2016 ክፍለ
Plan International Ethiopia Oromia Program Area (PIE- Oromia PA) Wants to Invite All Interested and Eligible Contractors to Participate in the Semi-permanent Latrine Constructions And Water Pipeline Expansion Work Plus Other Works
INVITATION FOR BID PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIA TO ALL CONTRACTORS OF CATEGORY GC & WWC CLASS-6 AND ABOVE WITH A LICENSE VALID
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ናቲ ቴዎድሮስ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዘወድነሽ ተረፈ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ