Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ኤፍሬም ፋንታሁን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ቀለሟ ፋንታሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 50181 በ4/1/2006 ዓ.ም እና በመ/ቁ 184518
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፤
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢት/ግቢ/አይመልፕ/ግጨ/02/2017 በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ቢሮው ባዘጋጀው
በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገሠሠ እሸቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ማርታ እሸቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 258027 በ13/4/2013 ዓ.ምእና በመ/ቁ 264930 በ20/7/2015
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሶፋ እጥበት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የሦፋ እጥበት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-NC-0353-2016-PUR Object of Procurement: የሦፋ እጥበት ግዥ Description: ጥራቱን
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ የጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የሚያስፈልጋቸው የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ፣ የህትመት አገልግሎት ግዥ እና የተለያዩ ዕቃዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥን አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ የጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የሚያስፈልጋቸው፡- የጽዳት
የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ከአዳማ ከተማ፣ ጨፌ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደ ተዘጋጀው መጋዘን ማሽኑን በመንቀል የሚያጓጉዝ ድርጅት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለኖቭል ጄኔራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ ማህበር ያስተላለፈውን የልብስ ስፌት
Road Safety and Insurance Fund Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laptop Computer
Invitation for Bid LAPTOP COMPUTER Lot Information Procurement Reference Number: RSIFS-NCB-G-0048-2016-PUR Object of Procurement: LAPTOP COMPUTER Description: LAPTOP COMPUTER Award
በኢሉአባቦር ዞን ሐሉ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል መሳሪያዎች ፈርኒቸር፣ ጎማና ካለመዳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ደንብ ልብስ ስፌት እና የጽህፈት መሳሪያዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን ሐሉ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት 2017 የጨረታ መመሪያ በኢሉአባቦር ዞን ሐሉ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2017 ዓ.ም
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክቶች ፖርትፎሊዮ ማኔጅሜንት ዳይሬክቶሬት ብዛት 2(ሁለት) የሆኑ መለስተኛ የጭነት ተሽከርካሪ ግዥ ለማከናወን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/05/2017(NGB) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክቶች ፖርትፎሊዮ ማኔጅሜንት ዳይሬክቶሬት ብዛት 2(ሁለት) የሆኑ መለስተኛ የጭነት ተሽከርካሪ ግዥ ለማከናወን
የሄጦሳ ወረዳ ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2017 የሄጦሳ ወረዳ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወራዳ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት
ሲዳማ ክልል ም/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚሰጡ መኪናዎችን ለማስጠገን ሕጋዊ ጋራጆችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
2ተኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ክልል ም/ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚሰጡ መኪናዎችን ለማስጠገን ሕጋዊ ጋራጆችን
የአክስዮኖች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደረጀ ንጉሴ እና በፍ/ባለዕዳ አምሳለ ጌትነት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት